አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር ማካካሻ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የተረከበውን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከተውን ንብረት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር ማካካሻ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የተረከበውን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከተውን ንብረት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ጨረታው በሚከናወንበት ቦታ በመገኘት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
|
ተ ቁ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የቦታ ስፋት |
የንብረቱ አይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት |
|
|
አቃቂ ቃሊቲ |
211 ካሬ.ሜ |
መኖሪያ ቤት |
14,226,138.57 |
ሐምሌ 9 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡ 00-6፡00 ሰዓት |
ማሳሰቢያ ፡-
- ቤቱን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ሐምሌ 6፣ 7 እና 8 ቀን 2018ዓ.ም ንብረቱ በሚገኝበት አቃቂ ከ/ ከተማ ወረዳ 07 ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ 10፡00 ድረስ ቦታው ላይ በመገኘት ንብረቱን ማየት ይቻላል፡፡ ስልክ ቁጥር፡- 0115570319::
- የጨረታው ማስከበሪያ የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም 25 % በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ /ሲ.ፒ.ኦ/ በጨረታው ዕለት ይዞ በመምጣት መወዳደር ይቻላል፡፡
- አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ይኖርበታል፡፡ ጨረታውን ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት የከፍያ ሰነድ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- ጨረታው ሐምሌ 9 ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ዝቋላ ኮምሌከስ 3ኛ ወለል ቦርድ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይከናወናል፡፡
- ንብረቱ በገዥው ስም እንዲዘዋወር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ለመንግስት የሚከፈለውን አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታከስ ይከፍላል፡፡
- ለበለጠ ማብራሪያ አዲስ ባንከ አ.ማ ዋና መ/ቤት በስልከ ቁጥር 0115 570319 ደውሎ መረዳት ይቻላል፡፡
- ባንኩ ንብረቱን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አዲስ ባንክ አ.ማ
