Tender Detail

Tender Details

  • Company Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ወርቁ ሰፈር (ውሃ ልማት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ መስጊዱ እካባቢ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ግቢ) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 11 17 51 51
  • Websitehttps://www.dce-et.com/
  • Deadline08 Jul 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-07-08 00:00:00
  • Categories Construction Works

የጨረታ ቁጥር DCE/BM/87/2026 እና DCE/SE/88/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ 3kg Carbon dioxide Fire extinguisher እና ለጃንሜዳ G+10 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Satellite dish system ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


                                                                  የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/BM/87/2026 እና DCE/SE/88/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ 3kg Carbon dioxide Fire extinguisher እና ለጃንሜዳ G+10 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Satellite dish system ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

የዕቃው ዓይነት የፕሮጀክት ስም የጨረታ ቁጥር መዝጊያ ቀን እና ሰዓት የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት ማስከበሪያ 3Kg Carbondioxide fire extinguisher ጎፋ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት DCE/ BM/87/2026 09A 01/2018 . 815 ሰዓት UA. 01/2018 9.9 8:30 ሰዓት 1 Supply and Fix Satellite dish system ጃንሜዳ G+10 ግንባታ ፕሮጀከት DCE/SF/88/2026 0 01/2018 . 830 ሰዓት U9PA. 01/2018 9.9 8:45 ሰዓት 2

ተ ቁ

የዕቃው ዓይነት

የፕሮጀክት ስም

የጨረታ ቁጥር

የጨረታ  መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ

1

3Kg Carbondioxide fire extinguisher

ጎፋ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት

DCE/ BM/87/2026

ሐምሌ 01/2018 . 815 ሰዓት

ሐምሌ 01/2018 . 830 ሰዓት

10000000

 

Supply and Fix Satellite dish system

ጃንሜዳ G+10 ግንባታ ፕሮጀከት

DCE/SF/88/2026

ሐምሌ 01/2018 . 830 ሰዓት

ሐምሌ 01/2018 . 845 ሰዓት

10000000

ስለሆነም

 

  1. ተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ፣የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታከስ ከሊራንስ) እና የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) 1120 (አንድ መቶ ሃያ) Calendar days ፀንቶ የሚቆይ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ .ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ .. ግቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና /ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው ዝርዝር እና ብዛት መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡  
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፦ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ .. ግቢ

የቀጥታ ስልከ ቁጥር 0114-40-34-34 0114-42-22-70/71/72 E-mail | nfo@dce-et.com ድህረ ገጽ www.dce-et.com 7.1. 3414 4 .0114-40-04-71

                                                                         የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Save Tender