Tender Detail

Tender Details

  • Company በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address kafa Ethiopia, Phone: 0915178063
  • Website
  • Deadline23 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2026-07-24 10:30:00
  • Categories Construction and Water Works , Building Construction

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዘመን በዲሪ ቀበሌ በመለስ ዜናዊ ሁለተኛ ት/ቤት ማስፋፊያ ግንባታ ማለትም አንድ ብሎክ መማሪያ ከፍልና ሁለት ብሎክ መጸዳጃ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት 2018 / በጀት ዘመን በዲሪ ቀበሌ በመለስ ዜናዊ ሁለተኛ /ቤት ማስፋፊያ ግንባታ ማለትም አንድ ብሎክ መማሪያ ከፍልና

ሁለት ብሎክ መጸዳጃ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ዝርዝር መስፈርቱም

1.     ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና ያሳደሱ የቲን ቁጥር እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ

2.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (150,000) አንድ መቶ ሀምሳ ሺህ ብር CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

3.     ተጫራቾች GC/BC-5 ፈቃድ ያላቸው

4.     ተጫራቾች CPO በጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ሥም በማሰራት ከጨረታ ሠነድ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

5.     ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ከፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 14 ቀርበዉ የማይመለስ ብር 1000/አንድ ሺህ ብር

6.     ጨረታው 30 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ውሎ 31ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 400 ሲሆን ታሽጎ 4:30 ሲሆን ይከፈታል፡፡

7.     ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤ ባይገኙም የጨረታውን መክፈት አያስተጓጉልም፡፡

8.     አሸናፊ ድርጅት ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ የሥራ ቀናት ዉስጥ ውል የመግባት ግዴታ አለበት፡፡

9.     ጨረታው የሚታሸግበት ቀን ቅዳሜ፣ እሁድ ወይም ከስራ ቀን ውጭ ከሆነ በሚቀጥለዉ የስራ ቀንና ሰዓት ይሆናል::

10.                        /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ /0915178063/0917064078 ይደውሉ

 

በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት

 

Save Tender