መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌደራል ማረሚያ ቤት ፕሮጀከት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የ Sanitary Material ግዥን አስመልከቶ በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE/SM/57/2026 ጨረታ መውጣቱ እና የጨረታው መከፈቻ ቀን በ 12/10/18ዓ.ም መሆኑ መገለፁ ይታወሳል።
የማራዘሚያ እና መክፈቻ ቀን ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/SM/57/2026
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌደራል ማረሚያ ቤት ፕሮጀከት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የ Sanitary Material ግዥን አስመልከቶ በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE/SM/57/2026 ጨረታ መውጣቱ እና የጨረታው መከፈቻ ቀን በ 12/10/18ዓ.ም መሆኑ መገለፁ ይታወሳል።
ሆኖም ግን ጨረታው ላይ ማብራሪያ ተጠይቆ ጨረታውን ማራዘም በማስፈለጉ የጨረታው መክፈቻ ቀን ሰኔ 26/2018 ከጠዋቱ 04፡45 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 05፡00 የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ፤ በዕለቱ ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮድ ግቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መሥሪያ ቤት የግዥ እና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ በመቅረብ ጨረታውን መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የቀጥታ ስልክ ቁጥር 011440-34-34/33
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72 www.dce-et.com
/Email: -info@dce-et.com
ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ ግቢ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርኘራይዝ
