Tender Detail

Tender Details


ድርጅታችን ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጲያ በጤና፣ በትምህርት፣ በኢኮኖሚ አቅም ግንባታ፣ በሰላም እና እርቅ ልማት፣ መልካም አስተዳደር እና በማህበራዊ ተጠያቂነት በማስፋት እና በማስረጽ፤ በድንገተኛ አደጋ ድጋፍ እና በመልሶ ማቋቋም፤ እና ሁለገብ የማህበረሰብ ድጋፍ ፕሮግራሞችን በመደገፍ ረገድ ከመንግስት እና ከተጠቃሚዉ ህብረተሰብ ጋር በመቀናጀት መጠነ ሰፊ ስራዎችን ላለፉት 21 አመታት በ8 ክልሎች በሚገኙ 497 ጣቢያዎች ሲሰራ መቆየቱ ይታወቃል።  በመሆኑም በአሁን ሰዐት ለሚተገብረው የቲ ቢ ፕሮጀክት የሚከተሉትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


   ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጵያ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ሎት 1፡ የስቲዲዮ ግንባታ ግብአት የሚሆኑ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

ስለዚህ በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፉ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ እ.አ.አ ጁላይ 22 2025 ባሉት ተከታታይ የስራ ቀኖች በስልክ ቁጥር +251-910-49-12-33 ወይም በ fkyebeltal25@gmail.com ኢ-ሜል አድራሻ የጨረታ ሰነድ በመጠየቅ መውሰድ የምትችሉ ሲሆን፤ አቅራቢዎች የዋጋ እና የቴክኒካል ፕሮፖዛል በዋና መ/ቤት እስከ እ.አ.አ ጁላይ 25 2025 10:30 ድረስ ማቅረብ ትችላላችሁ።  ጨረታው እ.አ.አ ጁላይ 25 2025 ከሰዐት 11:00 ሰዐት በዋና መ/ቤት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።

ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጵያ ጨረታውን በከፊል እንዲሁም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡ “ ሰሚት ከተባበሩት አደባባይ ወደ አቤም በሚወስደው መንገድ አሜሪካ ሜዲካል ሴንተር ገባ ብለው ባለው የግራው መንገድ ሰማያዊው የሰንሻይን አጥር እንደጨረሱ በስተግራ ባለው አስፓልት ስትታጠፉ በቀኝ በኩል ያለው ሶስተኛው ቤት

ለበለጠ መረጃ፡ በ 011-6-7-57-26/27 ወይም 0910-49-12-33 መደወል ይችላሉ።

Save Tender