የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን (OCC) በ2019 ዓ.ም በአሮሚያና በሌሎች ክልሎች ለሚያካሂደው ለመንገድ ሥራ ግንባታ፣ ለሕንጻ ሥራ ግንባታ፣ ለመስኖ ሥራ ግንባታ፣ ለውሃ ሥራ እና ለውሃ ቁፋሮ ሥራ ግንባታ እና በከሬሸር ማምረቻ አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን፣ ፕላንቶችን፤ ከባድ መኪኖችን እና አነስተኛ የመስከ መኪኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል::
የጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር NCB/OCC-024/2026
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን (OCC) በ2019 ዓ.ም በአሮሚያና በሌሎች ክልሎች ለሚያካሂደው ለመንገድ ሥራ ግንባታ፣ ለሕንጻ ሥራ ግንባታ፣ ለመስኖ ሥራ ግንባታ፣ ለውሃ ሥራ እና ለውሃ ቁፋሮ ሥራ ግንባታ እና በከሬሸር ማምረቻ አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን፣ ፕላንቶችን፤
ከባድ መኪኖችን እና አነስተኛ የመስከ መኪኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል:: የሚፈለገው የመሳሪያ ዓይነት ዝርዝር በተጫራቾች በሚሸጠው የጨረታ መመሪያ ሠነድ ውስጥ ተካቷል። በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች:-
1. ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው እና የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ፣ የሚፈለግባቸውን የመንግስት የግብርግዴታ ስለመወጣቱ የሚያመለከት ጊዜው ያላለፈበት ማስረጃ (ታከስ ከሊራንስ) ከሚመለከታቸው አካላት ማቅረብ የሚችል፤ የተጨማሪ እሴት ታከስ (ቫት)፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) እና ከግዥና ንብረት አስወጋጅ ባለስልጣን ድረ-ገጽ ላይ የተመዘገቡ እና የተመዘገቡበትን የአቀራቢዎች ምዝገባ የምስከር ወረቀት ማስረጃዎችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 500(አምስት መቶ ብር) በመከፈል የጨረታ ሰነዱን ከመ/ቤታችን አንደኛ ፎቅ ኮርፖሬት ግዥ ቡድን ከፍል መግዛት ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲፒኦ CPO” ወይም በቅድመ ሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረቱ የባንከ ዋስትና (Unconditional & Irrevocable Bank Guarantee) ማስያዝ አለባቸው::
4. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች፣ ፕነቶች እና ተሽከርካሪዎች ከአካባቢ ጥበቃ ደህንነት (Environment) ጋር የሚጣጣሙ መሆን አለባቸው፡፡ እንዲሁም ሠራተኞችን ሊያጋጥሙ ከሚችሉ የሥራ ላይ አደጋዎች እና ደህንነት (OSH) ጋር በተያያዘ የሚቀርቡ ማሽነሪዎቸ አቋማቸው የተሟላ መሆን አለበት፡፡
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን አገልግሎት ዓይነት ድርጅታችን ባዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ሐምሌ 9 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዚሁ ዕለት ማለትም ሐምሌ 9 ቀን 2018 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
6. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዜዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
አድራሻ፡- አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 05 ከአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ማዕከል ፊት ለፊት OCC ሕንጻ 1ኛ ፎቅ ኮርፖሬት ግዥ ቡድን ክፍል::
ስልክ ቁትር-251-0114-39-04-22/0114-39-13-07
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን (OCC)
