Tender Detail

Tender Details

  • Company Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory (በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ)
  • Address አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114420688
  • Websitehttp://www.mughercement.com.et/
  • Deadline07 Jul 2026, 9:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price575.00
  • opening date2026-07-07 10:00:00
  • Categories Services

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ሠራተኞች ሰርቪስ አገልገሎት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በሀገር ውስጥ ገልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲፋ/19/2018

 

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ሠራተኞች ሰርቪስ አገልገሎት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በሀገር ውስጥ ገልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።ስለዚህ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው (2018 /) የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ታክስ ከፋይ ተመዝጋቢ የሆኑ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ኮፒ በመያዝ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 575.00 (አምስት መቶ ሰባ አምስት ብር) ተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር በመከፈል የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በኮርፖሬሽኑ ዋና /ቤት (ገርጂ መንገድ የቀድሞ ኢምፔሪያል ሆቴል ህንፃ) ከሚገኘው የፋብሪካ የግዥ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ።ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 120,000.00 (አንድ መቶ ሀያ ሺህ) በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ (Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory) ስም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (C.P.O) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ ባንከ ጋራንቲ ከቴከኒክ ዶክመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ..ከጠዋቱ 330 ሰዓት ድረስ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዥ መምሪያ ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።ጨረታው በዕለቱ ሰኔ 30 ቀን 2018 ..ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 400 ሰዓት በግዥ መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።

ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 0114420216

ፋስክ3 0114420688

 

 

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽንሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አዲስ አበባ

Save Tender