Tender Detail

Tender Details

  • Company Enat Bank S.C (እናት ባንክ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5585014
  • Websitehttps://www.enatbanksc.com/
  • Deadline15 Jul 2026, 9:30 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price575.00
  • opening date2026-07-15 10:30:00
  • Categories Hotel Service Provision , Land , House, Building And Warehouse

እናት ባንክ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ሁለት መኖሪያ ቤት እና አንድ ጂ+3 ጅምር ሆቴል በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ባሉበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::


እናት ባንክ አ.ማ

የድርድር ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር- እባ/ንማ/07/2018

 

እናት ባንክ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ሁለት መኖሪያ ቤት እና አንድ +3 ጅምር ሆቴል በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ባሉበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ስለሆነም ፍላጐት ያላቸው ተጫራቾች ከዚህ በታች በቀረቡት ዝርዝር ማብራሪያዎች መሰረት በድርድር ሽያጭ እንዲሳተፉ ይጋብዛል::

 

.

የቦታው አገልሎት

ለድርድር የቀረበው ንብረት የሚገኝበት አድራሻ

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

የቦታው ስፋት

1

መኖሪያ ቤት

አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማወረዳ 10

18/60/64/52/27310/54641/60134/03

240.75 ሜትር ካሬ

2

መኖሪያ ቤት +1

ኦሮሚያ፤ ንዳፋ ኬ፣ ቀበሌ 01

447/834/98

200.00 ሜትር ካሬ

3

ጅምር ሆቴል +1

ኦሮሚያ፣ ሞጆ ከተማ፣ 02 ቀበሌ አፍሪካ ማደያ ፊት ለፊት

3731/2000

1800.00 ሜትር ካሬ

 

ማሳሰቢያ

1.     በድርድር ጨረታው የቀረቡትን ንብረቶች ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ ከማቅረባቸው በፊት ከባንኩ ጋር አስቀድመው ቀጠሮ በመያዝና ማየት ይችላሉ::

2.     ገዥዎች የድርድር ጨረታ አካሄድ ዝርዝር መመሪያ የያዘውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ካዛንችስ እናት ታወር ላይበሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 5 ፎቅ ግዥ እና ፋሲሊቲ ሥራ አመራር መምሪያ በመቅረብ የማይመለስ ብር 575 (አምስት መቶ ሰባ አምስት ብር) ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ በመክፈል መግዛት ይችላሉ::

3.     ገዥዎች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለመግዛት የሚያቀርቡትን ዋጋ 10% (አስር በመቶ) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (..) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል

4.     ገዥዎች ንብረቱን ለመግዛት የሚሰጡት ዋጋ ጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ አስፈሩ በኋላ የጨረታ ማስከበሪያ እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ ካዛንችስ እናት ታወር ላይ በሚገኘው የባንኩ ዋና /ቤት 5 ፎቅ ግዥ እና ፋሲሊቲ ሥራ አመራር መምሪያ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ ሰኞ ሰኔ 22 ቀን 2018 . እስከ ሃምሌ 08 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 330 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል::

5.     ጨረታው እሮብ ሐምሌ 08 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 330 . ይዘጋል:: በዚሁ እለት ከጠዋቱ 430 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በባንኩ ዋና /ቤት 7 ፎቅ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል::

6.     የድርድር ጨረታው አሸናፊ ሊዝ እና ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈለውን ማናቸውም ክፍያዎች ይከፍላል::

7.     የድርድር ጨረታው አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈብን ዋጋ በሙሉ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል::

8.     ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

9.     ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011-5585014 ደውለው መጠየቅ ይቻላል::

 

ማን እንደናት

ማሳሰቢያ፡- በአንድ የጨረታ ሰነድ መጫረት የሚቻለው ለአንድ ንብረት ብቻ ነው።

 

Save Tender