Tender Detail

Tender Details

  • Company Hibret Bank S.C (ሕብረት ባንክ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251114655222
  • Websitehttps://www.hibretbank.com.et/
  • Deadline14 Apr 2026, 3:00 PM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-07-14 15:30:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Used Items , Vehicle

ሕብረት ባንክ አ.ማ ይጠቀምባቸው የነበሩ ከዚህ በታች የተገለፁትን ብዛታቸው 11 (አስራ አንድ) የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎች እና 2 (ሁለት) ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


የጨረታ ቁጥር 014/2018

 

ሕብረት ባንክ . ይጠቀምባቸው የነበሩ ከዚህ በታች የተገለፁትን ብዛታቸው 11 (አስራ አንድ) የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎች እና 2 (ሁለት) ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የተሽከርካሪው ዓይነት

የሠሌዳ ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የተሽከርካሪ ሞዴል

የተሰራበት ዘመን

የጨረታ መነሻ ዋጋ

1

Hyundai Grand i 10

3-A11180

MALA741CBFM044109

G4LA-EM385950

110

2014

2,300,000.00

2

Toyota Yaris

3-64931

JTDBW90340-1203599

2NZ-5789053

NCP92L-BEMRKV

2010

2,100,000.00

3

Automobile Nissan sunny

3-95238

JNIBEAN1620001319

QG13-392307

BDEALMFN16EHAD-B

2011

1,400,000.00

4

Automobile Nissan sunny

3-95239

JN1BEAN1620001314

QG13-392304

BDEALMFN 16EHAD-B

2011

1,500,000.00

5

Automobile Nissan sunny

3-78284

JNIBEAN1620001190

QG13-392167

BDTALHFN16EHAD-B

2011

1,500,000.00

6

Automobile Nissan sunny

3-79720

JNIBEAN1620001320

QG13-392306

BDEALHFN16EHAD-B

2011

1,250,000.00

7

Automobile Nissan sunny

3-79989

JN1BEAN1620001169

QG13-392109

BDEALHFN 16EHAD-B

2011

1,450,000.00

8

Automobile Nissan sunny

3-89252

JN1BEAN1620001182

QG13-392161

BDEALHAN16EHAD-B

2011

1,350,000.00

9

Automobile Nissan sunny

3-82446

JN1BEAN1620001181

QG13-392160

BDEALMFN16EHAD-BAD

2011

1,500,000.00

10

Automobile Nissan sunny

3-82445

JN1BEAN1620001183

QG13-392158

BDEALMFN16EHAD-B

2011

1,400,000.00

11

Automobile Nissan sunny

3-75915

JNIBEAN 1620000488

QG13-391475

SUNNY SALOON

2010

1,200,000.00

12

Suzuki Motor

3-2366

DE01X-042131

3TS-123100

DT175

2014

110,000.00

13

Suzuki Motor

3-2378

DG01X-042688

3TS-123652

DT175

2014

110,000.00

 

በመሆኑም

1.     ንብረቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 7. ቀን 2018 . ድረስ ሜክሲኮ ንጋ ተራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና /ቤት (ህብር ታወርሕንጻ) ዘወትር ሰኞ፣ ረቡዕ አና አርብ ጥዋት 330 እስከ 530 እንዲሁም ከሰዓት 800 እስከ 1000 ድረስ በአካል በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ::

2.     ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል መጫረት የሚፈልገውን ተሽከርካሪ የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም 25% በሕብረት ባንክ . (Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (..) ከጨረታው ሰነድ ጋር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማስገባት ማቅረብ አለበት::

3.     ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ በአካውንት ቁጥር IN0403007 አቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን ከባንኩ ህብር ታወር ህንጻ 4" ፎቅ መግዛት ይችላሉ::

4.     ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ..ታን የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር የሚጠበቅባቸው ሲሆን ይህን ሳይገልጹ ቢቀር ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ባንኩ 15% ..ታን በመጨመር የሚያወዳደር ይሆናል::

5.     ጨረታውን ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ ሽያጩ ከፀደቀ በኋላ የሚመለስላቸው ሲሆን የጨረታው አሸናፊዎች ደግሞ ያስያዙት ገንዘብ ለሚገዙት ንብረት ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር ይታሰብላቸዋል::

6.     በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ቀሪውን የሽያጩን ገንዘብ 10(አስር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል የሚጠበቅበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ቀን ካልፈፀመ ለጨረታ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል::

7.     ተጫራቾች ንብረቶቹን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ሕብር ታወር 4 ፎቅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 7 ቀን 2018 . . ከቀኑ 900 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::

8.     ጨረታው ሐምሌ 7 ቀን 2018 . ከቀኑ 930 ሰዓት በዋናው መስሪያ ቤት 4ተኛ ፎቅ በሠራተኞች ካፍቴሪያ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::

9.     ባንኩ ንብረቶቹን በገዢው ስም ለማዘዋወር ለሚመለከታቸው መንግስታዊ አካላት ደብዳቤ ይጽፋል::

10. የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዘ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያች ማለትም ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ አስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎችና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወስኑ ክፍያዎችን ገዥ (የጨረታው አሸናፊ) ይከፍላል::

11. ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

12. ለበለጠ ማብራሪያ ሕብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 562 10 24 ወይም 0114 16 97 57 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

 

ሕብረት ባንክ .

Save Tender