ፀደይ ባንክ አ.ማ ከስር በሰንጠረዡ የተገለፁትን ዕቃዎችን ግዥ ለመፈፀም ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ፀደይ ባንክ/አ.ማ/ Tsedey Bank (S.C)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/0020/2018
ፀደይ ባንክ አ.ማ ከስር በሰንጠረዡ የተገለፁትን ዕቃዎችን ግዥ ለመፈፀም ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
| ተ.ቁ | የእቃው አይነት | ብዛት |
| 1. | XLR Audio Cable | 1 |
| 2. | Gooseneck Meeting Microphone | 1 |
| 3. | Active power Loudspeaker | 2 |
| 4. | USB Audio Interface | 1 |
| 5. | 6.35mm(1/4”) Audio Adapter | 6 |
| 6. | Professional Mixer | 1 |
| 7. | Speaker Stand | 2 |
| 8. | Mixer with speaker Connector wire | 2 |
| 9. | Wireless mick | 1 |
| 10. | Headset | 1 |
ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን መስፈርት የሚያሟላ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ ድርጅት/ነጋዴ/ መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- y2018 ዓ.ም y¬ds NGD fÝD# yt=¥¶ Xs¤½T ¬KS yMSKR wrqT# yGBR mKfà sRtEðk¤T# የታክስ ክሊራንስና የብቃት ማረጋገጫ ሊኖራቸዉ ይገባል። t½KnþµL ìK»NT y¸ÃqRbùbTN êU b=r¬ ìK»NtÜ msrT ¥QrB YñRÆcêL””
- l=r¬ ¥Skb¶Ã yx«Ý§Y êUWN 2% wYM yxጠቃላይ ዋጋው 2% kBR 500,00 y¸bL_ kçn BR 500,000.00 bsþpEå /CPO/ wYM bhùn¤¬ãC §Y ÃLtmsrt yÆNK U‰NtE y90 qN bፀደይ ባንክ አ.ማ ስም ማሰራት ይኖርባቸዋል፡፡ ከየትኛውም የፀደይ ባንክ አ.ማ ቅርንጫፍ የተሰጠ ሲፒኦም ሆነ ባንክ ጋራንቲ ተቀባይነት የለውም ፡፡
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት የስራ ቀኖች ማለትም ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ ከ7:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 11:00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት የማይመለስ አምስት መቶ ብር /500.00/ ፀደይ ባንክ ለገሃር ቅርንጫፍ ወይም በማንኛውም የፀደይ ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ሰንጋተራ አካባቢ ጤና ሚኒስቴር ዝቅ ብሎ ከሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 16ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 09 ከግዥ ክፍል ሰነዱን መዉሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ እስከ ሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ አዲስ አበባ ሰንጋተራ አካባቢ በሚገኘው ፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት 16ተኛ ፎቅ ግዥና ዉል አስተዳደር ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዚሁ ዕለት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመስሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- የጨረታዉ መዝጊያ ሰዓት ካለፈ በኋላ የሚመጣ ማንኛዉም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረዉም፡፡
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0115581658
ፀደይ ባንክ አ.ማ
