በታህሰብ የንግድ ስራዎች አክሲዮን ማህበር ሕንጻ ውስጥ የተለያዩ የጅብሰን ብሎክ ስራዎች እቃ አቅርቦ የሚሰራ ባለሙያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
በታህሰብ የንግድ ስራዎች አክሲዮን ማህበር ሕንጻ ውስጥ የተለያዩ የጅብሰን ብሎክ ስራዎች እቃ አቅርቦ የሚሰራ ባለሙያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፡፡
2. የዘመኑን ግብር ለመከፈሉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
3. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማረጋገጫ ሰነድ ማቅረብ የሚችሉ።
4. የጨረታ ሰነዱ ሽያጭ የሚካሄደው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለıo (አስር) ተከታታይ ቀናት ይሆናል፡፡
5. ተጫራቾች ይህ ጨረታ በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) ብር በመክፈል ዘወትር ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ 10፡30 ድረስ አክሲዮን ማህበሩ ጽ/ቤት በመቅረብ የጨረታ ሰነዱንና የተጫራቾች መመሪያ መግዛት ይችላሉ፡፡
6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣ በጠኛ (አስራ አንደኛው) የሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአክሲዮን ማህበሩ ጽ/ቤት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል።
8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 20,000.00 (ሃያ ሺ ብር) በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ (በታህሰብ የንግድ ስራዎች አክሲዮን ማህበር )ስም በማዘጋጀት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
9. ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይችልም፡፡
1. አሸናፊው የጨረታ ውጤት ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አስር ) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቀርቦ የስራ ውል መዋዋል አለበት ፡፡
1. አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ - አዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ኮልፌ (አጠና) ተራ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0112 79 30 65
ታህሰብ የንግድ ስራዎች አክሲዮን ማህበር
