Tender Detail

Tender Details

  • Company Metehara Sugar Factory (መተሐራ ስኳር ፋብሪካ)
  • Address ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ሕንፃ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 505607
  • Website
  • Deadline18 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-08-18 10:30:00
  • Categories Finishing Materials

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ጥቅል አንድ የስኳር ማዳበሪያ ከረጢት (PP sugar bag) የስኳር ማሸጊያ ከረጢት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::


የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር MSF/LP/11/2026

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን የስኳር ማሸጊያ ከረጢት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

ጥቅል አንድ የስኳር ማዳበሪያ ከረጢት (PP sugar bag)

በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል ::

1. ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፣የዘመኑን የሀገር ውስጥ ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

2. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ለጥቅል አንድ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰአት ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ህንፃ ግዥ ቡድን 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 215 የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሲገዙ የንግድ ፈቃድ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

4. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር የታደሰ የንግድ ፈቃድ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሠርተፍኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 300,000 (ሦስት መቶ ሺህ) በሲ.. /C.P.O/ ወይም የባንከ ዋስትና /Bid bond guarantee/ በሲ.. ማቅረብ አለባቸው ::

5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በራሳቸው የዋጋ ማቅረቢያ (Proforma invoice) ላይበማዘጋጀት በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ... ነሐሴ 12 ቀን 2018 . እስከ ጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ሜክሲኮ ፊሊፕስ ሕንጻ ቢሮ ቁጥር 119 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

6. ጨረታው በዕለቱ ነሐሴ 12 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 430 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 119 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡

7. ሩብሪካው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር፦0115-505607, 0115-505633

ሜክሲኮ አደባባይ ሬሲፕስ ሕንፃ

አዲስ አበባ

 

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ

Save Tender