Tender Detail

Tender Details


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል ለ208ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የአይሲቲ ዕቃዎች፥ቋሚ ዕቃ፥የላውንደሪ ማሽን የሚያቀርቡለትና የሚሰሩስት ድርጅቶች ደፈልጋል ።


የጨረታ ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል 208. በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል

ሎት 1) የአይሲቲ ዕቃዎች

ሎት 2) ቋሚ ዕቃ

ሎት 3) የላውንደሪ ማሽን

የሚያቀርቡለትና የሚሰሩስት ድርጅቶችፈልጋል በመሆኑም

ከላይ ለተጠቀሰው የሚቀርቡ ተጫራቶች ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው::

1.     ከሚያቀርቡት እቃ ጋር የተዛመደ በዘመኑ የታደሰ ሀጋዊ የንግድ ፈቃድ የዘመኑ ግብር የከፈሉ: የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/TN/T VAI ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገለፅ ማስረጃ በግልፅ የሚታይ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው::

2.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ) በመከፈል ሰነዱን ሆስፒታሉ ግቢ በሚገኘው የመንግስት ሂሳብ እና ከፍያ ደጋፊ የስራ ሂደት በመምጣት መግዛትይችላሉ::

3.     ተጫራቾች የጨረታ ዋጋውን ሞልተው ሲመልሱ ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ

- ሎት1) ለከይሲቲ ዕቃዎች ብር 30.000.00(ሰላሳ ሺህ )በጥሬ ገንዘብ፡ በሲፒኦና የባንክ ዋስትና

- ሎት 2) ለቋሚ ዕቃ ብር 10.000.00(አስር ሺህ )በጥሬ ገንዘብ፡በሊ ፒእና የባንክ ዋስትና

- ሎት3) ለላውንደሪ ማሽን ብር 10.000.00 እስር ሺህ)በጥሬ ገንዘብ፡በሲፒኦና የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በመግለጽ አንድ ኦሪጅናል ፋይናንሻል አንድ አሪጅናልቴክኒካል አንድ ኮፒ ፋይናንሻል አንድ ኮፒ ቴክኒካል በታሸገ ኢንቬሎፕ አድርገው ሆስፒታሉ ባዘጋጀው ሳጥን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ የስራ ቀናቶች ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ተጫራቹ ወደ ጨረታው ሳጥን ፖስታውን ሲያስገባ ቴክኒካል ለብቻ ፋይናንሻል ለብቻ መሆን አለበት፡፡ ይህ ሳይሆን ቢቀር እና ተጫራቹ ፋይናንሻሉ እና ቴክኒካሉን በአንድ ፖስታ ካስገባ

ጨረታዉ ወዲያውን ወድቅ ይሆንበታል፡

4.     ጨረታው በሚያስታበት የመጨረሻቀን በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ በ400ዓት ተዘካቶ ከጠዋቱ 4.30 በሆስፒታሉ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

5.     የበለጠ ማስረጃ ቢያስፈልግዎት በስልከቁጥር 015 25 68 23 ደውለው ይጠይቁ::

6.     ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

ጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል

 

Save Tender