Tender Detail

Tender Details

  • Company Awolia relief and development Organization
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline13 Jul 2026, 2:35 PM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-08 14:35:00
  • Categories Event Organizing And Planning

አወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት !! ድርጅታችን በዋና ግቢው የሚገኘውን የእግር ኳስ ሜዳችንን አልምተው በጋራ ለመጠቀም ለሚፈልጉ በዘርፉ ልምድና እውቀቱ ያላቸውን አካላት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡-


ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የሜዳ ልማትና የትርፍ በመጋራት

ድርጅታችን በዋና ግቢው የሚገኘውን የእግር ኳስ ሜዳችንን አልምተው በጋራ ለመጠቀም ለሚፈልጉ በዘርፉ ልምድና እውቀቱ ያላቸውን አካላት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡-

ተፈላጊ መመዘኛዎች፡-

  1. ህጋዊ ፈቃድና የስራ ልምድ ያለው፤
  2. ሜዳውን ለመስራት በቂ በጀትና ባለሙያ ያለው
  3. ሜዳውን በስታንዳርድ፤በዘመናዊ ሁኔታ በተፈለገው ጥራትና ጊዜ መስራት የሚችል፤
  4. በጨረታው መወዳድር የሚፈልግ ደርጅት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000/አንድ ሽህ ብር/ በመክፈል ከድርጅቱ የፋይናንስ ዋና ክፍል መውሰድ ይችላል፡፡
  5. የጨረታ ሰነድ ማስገቢ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 5/አምስት/ የድርጅቱ የስራ ቀናት ውስጥ ይሆናል፡፡
  6. ቦታው አዲስ አበባ፤ጉለሌ ክ/ከተማ፤ወረዳ 05 ከጀኔራል ዊንጌት ሙያና ቴክኒክ ኮሌጅ አለፍ ብሎ በሚገኘው ልዩ ቦታው አወሊያ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ሲሆን ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0112708178/0112707916/ /0900726162 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡

             አወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት !!

Save Tender