Tender Detail

Tender Details

  • Company OLA Energy Ethiopia (ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ)
  • Address ደብረዘይት መንገድ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 517 04 50
  • Websitehttps://olaenergy.com/
  • Deadline17 Jul 2026, 4:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-17 16:00:00
  • Categories Cargo Vehicle , Vehicle

ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ አዲስ አበባ ከሚገኘው የኩባንያው ዴፖ ወደ ተለያዩ ደንበኞቹ ዘይቶችና ቅባቶችን የሚያደርሱ አይሱዙ/Isuzu/እና ኤፍኤስአር/FSR/መኪኖችን ሊያቀርቡ የሚችሉ ትራንስፖርተሮችን አወዳድሮ አብሮ ለመስራት ይፈልጋል፡፡


ዘይትና ቅባቶችን ለማጓጓዠ የወጣ

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ አዲስ አበባ ከሚገኘው የኩባንያው ዴፖ ወደ ተለያዩ ደንበኞቹ ዘይቶችና ቅባቶችን የሚያደርሱ አይሱዙ/Isuzu/እና ኤፍኤስአር/FSR/መኪኖችን ሊያቀርቡ የሚችሉ ትራንስፖርተሮችን አወዳድሮ አብሮ ለመስራት ይፈልጋል፡፡

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የድርጅቱን የታደሰ የንግድ ፈቃድና ስለድርጅቱ የሚያስረዳ ዶክመንት(company Profile) በመያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ዶክመንት ከዋናው /ቤት ቢሮ ቁጥር 130 በመውሰድ እንዲጫረቱ ኩባንያው ይጋብዛል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 9990 በመደወል መረጃ ማግኘት የሚቻል መሆንን እንገልጻለን፡፡

ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብት አለው፡፡

 

ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ

 

Save Tender