Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር
  • Address በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዋናው መ/ቤት የዕቃ ግዥ ዳይሬክቶሬት ወይንም ጎንደር ከተማ ቀበሌ 15, Phone: 0911-664988
  • Website
  • Deadline13 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-13 04:15:00
  • Categories Cargo Vehicle , Vehicle , Vehicle

የዪኒሳ-ቢሾፍቱ መንግድ ግንባታ ፕሮጀከት የእቃዎችና ተያያዥ አገልግሎቶች የጨረታ ማስታወቂያ


የጨረታ ማስታወቂያ

የዪኒሳ-ቢሾፍቱ መንግድ ግንባታ ፕሮጀከት የእቃዎችና ተያያዥ አገልግሎቶች ዋጋ ማቅረቢያ ሰንጠረዥ |የጨረታ ቅፅ የመኪና ዋጋ ማቅረቢያ/

/

የተሽከርካሪው አይነት

የተሽከርካሪው አቅም

ብዛት

የስሪት ዘመናቸው

እ.ኤ.አ.

የኪራይ ዋጋ በቀን - ተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ /ከነዳጅ ውጭ

1

ደብል ፒካፕ

4 ሰው የሚጭን

8/ስምንት/

2018 በላይ

 

 

በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች ያለውን ሁኔታ በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል ፡፡

1.  አግባብነት ያለው በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ተጨማሪ ዕሴት ታከስ የምዝገባ የምስከር ወረቀት የግብርከፋይ መለያ ቁጥር የአቅራቢነት ምዝገባ እና ከገቢ ግብር እዳ ነጻ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2.  ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ተሽከርካሪ የጨረታ ሰነድ ዝርዝር መሰረት የመጫረቻ ሰነዳችሁን በማዘጋጀት እስከ ሐምሌ 6/2018 / ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ዱከም በሚገኘው የፕሮጀከቱ /ቤት የግዥና አቅርቦት ቡድን ቢሮ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ እንድታስገቡ እያሳሰብን ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሐምሌ 6/2018 / ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ 415 ሰዓት በመስሪያ ቤቱ አዳራሽ የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡

3.  ተጫራቾች አላስፈላጊ ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገቡበት ቅጽ ሞልተውና ፈርመው ከመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ለማቅረብ ፍቃደኛ መሆን አለባቸው፡፡

4.  መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ - መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የዩኒሳ-ገላን-ቢሾፍቱ-ቢዮ መንገድ ግንባታ ፕሮጀከት

ሥራ አስኪያጅ ዱከም ስልክ ቁጥር 0973233416

 

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር

ዩኒሳ-ገሳን-ቢሾፍቱ-ቢዮ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት

 

 

Save Tender