Tender Detail

Tender Details

  • Company City Administration of Addis Ababa Construction Design, Building and Consultation Enterprise (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት)
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ቢሮ አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 4 62 14 57
  • Websitehttps://addisconstructionwork.gov.et/
  • Deadline19 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-07-19 10:30:00
  • Categories Spare Parts , Electrical Materials , Sanitary Ware , Aluminium Supply and Work

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሚከተሉትን የግንባታ ግብዓቶች ከዚህ በታች በሎት ተከፍሎ በተቀመጠው መሰረት በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡


የተለያዩ የግንባታ ግብዓቶች ግዥ ግልጽ ጨረታ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የኮ///////28/2018

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሚከተሉትን የግንባታ ግብዓቶች ከዚህ በታች በሎት ተከፍሎ በተቀመጠው መሰረት በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

ሎት 1:- የሳኒተሪ ዕቃዎች ሎት 2-የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ሎት3 አልሙኒየም ፕሮፋይል ከነመገጣጠሚያ ሎት 4 ቴምፐርድ ግላስ supply and fox ስለሆነም:-

1.     በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል በዘርፉ የተሰጠ የታደሠ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው (የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ፍለ ከተማ ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ቢሮ አጠገብ የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ቢሮ በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ መግዛት ይችላሉ፡፡

2.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1 ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) ለሎት 2 ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) ሎት 3 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ሎት4 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ 90 ቀናት የባንክ ዋስትና (unconditional bid bond guarantee) ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሰነድ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::

3.     ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰአት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 430 ተሳታፊዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

4.     የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ከፍለ ከተማ ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ቢሮ አጠገብ

 

ስልክ ቁጥር፡- 09-20-11-75-60

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት

Save Tender