Tender Detail

Tender Details

  • Company በጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address ጅግጅጋ ከተማ ፡ ሶማሌ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913220473
  • Website
  • Deadline16 Jul 2026, 9:45 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-16 10:00:00
  • Categories Vehicle

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ፎርስ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ //ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ፎርስ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ለጨረታ የቀረትን ተሽከርካሪዎቹን ከቀን 06/11/2018 ጀምሮ በማየት እና ከዚህ ቀጥሎ የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን //ቤቱ ይገልፃል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ላይ ለመካፈል የምትፈልጉ ተጫራቾ ፡-

1.      የነዋሪነት መታወቂያ ያለው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ፤

2.    በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ተሽከርካሪ ለመግዛት የሚያቀርበውን የመጫረቻ ዋጋ አምስት በመቶ (5%) .ፒኦ (C.P.O) ማቅረብ የሚችል፤

3.    ለግልፅ ጨረታ //ቤቱ ካስቀመጠው መነሻ ዋጋ ተነስቶ ዋጋ በመሙላት በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ማስገዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፤

4.    ተጫራቹ በጨረታው አሸንፎ የገዛውን ተሽከርካሪ ወዲያውኑ ከፍሎ 05 ቀን ውስጥ የሚረከብ መሆን አለበት፤

5.    ተሸከርካሪ አሸንፎ የገዛ ተጫራች የሚፈለግበትን ዋጋ ወዲያውኑ ከፍሉ 05 ቀን ውስጥ ካልተረከበ ያስያዘው ሲፒአ (CPO) ለመንግስት ገቢ ይሆናል

6.    በጨረታው ያላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ (CPO) ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፤

7.    አሳማኝ የሆነ ምክንያት ከተገኘ እና በመ/ቤቱ ተቀባይነት ካላገኘ ጨረታውን መሰረዝ ይችላል፤

8.    ማንኛውም ተጫራች ተሽከርካሪውን ካሸነፈ በኋላ ከጅግጅጋ ውጪ ለማጓጓዝ ቢፈልግ እንደየቦታው እርቀት በቀነ ገደብ መሸኛ ሊሰጣቸው ይችላል፣

9.    ተጫራቹ ተሸከርካሪውን አሸንፎ ከተረከበ በኋላ መሸኛ ሳይዝ የትም ቦታ ቢያዝ /ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም

10.    ተጫራቾች የሞትን ልጽ ጨረታ ሰነድ ከቀን 06/11/2018 ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ በጅግጅጋ /// ቤት የዕቃ አወጋገድ ቢሮ በመረብ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ ሲሆን ጨረታው በቀን 09/11/2018 3:45 ተዘግቶ ከረፋዱ 400 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡

 

N.B:-

ሸናፊው ተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) 15% (አሥራ አምስት ፐርሰንት) የሚከል መሆኑ ይታወቅ፤ መኪናውን ሳያዩ የሚጫረቱ ተጫራቾ //ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም።

የሻንሲ እና የሞተር ቁጥር የተመታ ተሸከርካሪ ገዝተው መንገድ ትራንስፖርት ሰለዳ ቁጥር ሲያወጡ መሸጥ እና መለመጥ የማይችሉ እና ቀይ ምል ያለው ሰሌዳ በመስጠት በመንገድ ትራንስፖርት በኩል ስተናገድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

 

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ //ቤት

Save Tender