በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የ2019 በጀት አመት ለከሚሴ ከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ እና የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
የመኪና ጎማና መለዋወጫዎች ግዥ ብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የ2019 በጀት አመት ለከሚሴ ከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ እና የመኪና መለዋወጫ
እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
ሎት 1 የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
ሎት 2 የመኪና ጎማ
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ ፍቃደኛ የሆኑ
1. ለስራው ህጋዊ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ለስራው የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው ፣ግዥው ከ200,000 በላይ የሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
2. የጨረታው ሰነድ ከከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናና ኮፒ በመያዝ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ የኢትዮ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን በታሸገ ኤንቨሎፖች በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በግዢ ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስራ ስድስት /16/ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
4. ጨረታው በቀን 20/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ላይ በግዢ ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ።
5. ተጫራቾች ተመላሽ የሚደረግ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሎት 1. 25,000 ብር /ሃያ አምስት ሺህ ብር/ሎት 2. 25,000 ብር /ሃያ አምስት ሺህ ብር/ በጥሬ ገንዘብ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንክ ዋስትና /CPO/ ማስያዝ አለባቸው ::
6. የጨረታ አሸናፊ የሆነው ድርጅት ውል በሚዋዋልበት ጊዜ የውለታ ማስከበሪያ ከአጠቃላይድምር ዋጋ 10 % ማስያዝ ይኖርበታል ፡፡
7. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በመሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
8. ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ፤ በከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በግንባር በመቅረብ ወይንም በስልከ ቁጥር 033 554 0144 ደውለው መረዳት ይችላሉ።
የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
