Tender Detail

Tender Details

  • Company Zemen Bank S.C (ዘመን ባንክ አ.ማ)
  • Address ሰንጋ ተራ አካባቢ በሚገኘው በባንኩ ዋናው መስሪያ ቤት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115-57-58-25
  • Websitehttps://www.zemenbank.com.et/zemenib/#/
  • Deadline27 Jul 2026, 5:00 PM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-28 09:30:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles

ዘመን ባንከ አ.ማ. በቁጥር 10 ያገለገሉ ሞተር ሳይከሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች ሽያጭ ማስታወቂያ

(በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ)

ዘመን ባንከ .. በቁጥር 10 ያገለገሉ ሞተር ሳይከሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ደንቦች :-
1.
ሞተር ሳይከሎቹን ለመግዛት ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ከሐምሌ 6 ቀን 2018 . እስከ ሐምሌ 20 ቀን 2018 . ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ሞተር ሳይከሎቹንጎፋ መብራት ኃይል ስኩል ኦፍ ቱሞሮ /ቤትአካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና መጋዘን ቅጥር ግቢ ውስጥ መመልከት ይችላሉ፤ ወይም በስልክ ቁጥር 0115-57-58-25/011 668 78 09 በመደወል ወይም ሰንጋ ተራ አካባቢ በሚገኘው በባንኩ ዋናው መስሪያ ቤት 12 ፎቅ ላይ በንብረት እና ሎጂስቲክ አስተዳደር መምሪያ በአካል በመቅረብ መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፣
2.
ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱንና የዋጋ መሙያ ቅጽ ከባንኩ የንብረት አሰተዳደርና ሎጂሰቲከሰ መምሪያ በመግዛትና እና በመሙላት በጨረታ ሰነዱ የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ የከፍያ ማዘዣ (CPO) በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
3.
ተጫራቾች የመረጡትን ሞተር ሳይከል/ሎች ለመግዛት የሚያቀርቡትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ ሐምሌ 20 ቀን 2018 . ከቀኑ 1100 ድረስ በባንኩ ዋና /ቤት ህንጻ 12 ፎቅ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
4.
ጨረታው ሐምሌ 20 ቀን 2018 . ከቀኑ 1100 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ሐምሌ 21 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 330 ላይ በባንኩ ህንጻ 19 ፎቅ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
5.
ጨረታው በሚካሄድበት ዕለትና ሰዓት መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው።
6.
አሸናፊው አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ 5 የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ ለባንኩ ከፍያ መፈጸም አለበት። ይህን ባያደርግ ግን ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፤
7.
ባንኩ ንብረቱን በገዢው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
8.
ከስም ዝውውር፤እንዲሁም ሞተሮቹን ከማስተካከል፤ከመጫንና ከማጓጓዝ ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ከፍያዎች ገዢው ይከፍላል።
9.
ተጨማሪ የጨረታ ደንቦች የጨረታ ሰነድና የዋጋ መሙያው ቅጽ ላይ ተቀምጠዋል፡፡
10.
ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።


አድራሻ: - Sengatera, Ras. Abebe Aregay Street, P.O.Box 1212 Addis Ababa, Ethiopia

Save Tender