ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታቂያ ቁጥር 018/2018
ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የቀድሞው የንበረቱ ባለቤት | የንብረቱ ዓይነት | የባለቤትነት ማረጋገጫ ሠነድ/ሠሌዳ
ቁጥር |
የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ | የጨረታ መነሻ ዋጋ | |||||
| ከተማ | ክ/ከተማ
ቀበሌ/ ወረዳ |
|||||||||||
| 1 | ወ/ሮ ሳምራዊት ወርቁ | አቶ አሸናፊ ደስታ | መኖሪያ ቤት | SUL/2066/2002 | 200 | ሱሉልታ | 01 | 4,010,905.54 | ||||
| ወ/ሮ ማስረሻ ወርቅነህ | መኖሪያ ቤት | SUL/2067/01 | 200 | ሱሉልታ | 01 | 3,343,387.66 | ||||||
| 2 | አቶ ዘነበ በላይ | አቶ ዘነበ በላይ | መኖሪያ ቤት | OR009022007008 | 184.5 | ዱከም | 3,571,975.32 | |||||
| 3 | አንግላ ንግድ ኃ/የተ/ የግል ኩባንያ | አንግላ ንግድ ኃ/የተ/ የግል ኩባንያ | የምግብ ማመላለሻ መኪና (Food Truck/Van) | 3-B75113 አአ | የምርት ዘመን /Year of Make 2022 | ገላን | የባንኩ መጋዘን | 1,966,794.00 | ||||
| 3-B75114 አአ | 1,966,794.00 | |||||||||||
| 3-B75115 አአ | 1,966,794.00 | |||||||||||
| 3-B75116 አአ | 1,966,794.00 | |||||||||||
| በመሆኑም፡-
1. ካዛንቺስ በሚገኘው የሲንቄ ባንክ ዋናው መ/ቤት (ኦዳ ታወር) 5ኛ (አምስተኛ) ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ 15 % ታ.እ.ታ (VAT) ጨምሮ ብር 500 (አምስት መቶ) ብቻ በመክፈል የጫረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ |
| 2. ንብረቱን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 22/11/2018 (ሐምሌ 22,2018) ዓ.ም ድረስ ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ በአካል በመገኘት መጎብኘት ይቻላል፡፡ |
| 3. ተጫራቾች የንብረቶቹን የጫረታ መነሻ ዋጋ ¼ ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሠነድ (CPO) በሲንቄ ባንክ ስም አሰርቶ በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ፡፡ |
| 4. አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ በ10 (አሥር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፡፡ይህ ባይሆን ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ የማይመለስለት ሲሆን ጨረታውን ላለሸነፉት ተጨራቾች ግን ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ይመለስላቸዋል፡፡ |
| 5. ተጨራቾች ንብረቱን የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መ/ቤት ንብረት አሰተዳደር ዋና ክፍል ኦዳ ታዎር 5ኛ ፎቅ ላይ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 22/11/2018 (ሐምሌ 22,2018) ዓ.ም ከረፋዱ/ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ |
| 6. ጨረታው በ 22/11/2018 (ሐምሌ 22,2018) ዓ.ም ከረፋዱ/ከቀኑ 4፡30 ሰዓት በዋናው መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ተጨራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ |
| 7. ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ ካገለገለ መኖሪያ ቤት , ውጭ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል፡፡ |
| 8. ባንኩ ንብረቱን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በካፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡ |
| 9. ለበለጠ ማብራሪያ ሲንቄ ባንክ ዋና መ/ቤት በስልክ ቁጥር 0115526175 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ |
