በፈለገ ህይወት የቅ/አ/ እና መካ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በፀደቀው በጀት ለመምህራንና ሰራተኞች የት/ቤቱ የሻይ ከበብ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል፡፡
የክበብ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/ 2018 ዓ.ም
በፈለገ ህይወት የቅ/አ/ እና መካ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በፀደቀው በጀት ለመምህራንና ሰራተኞች የት/ቤቱ የሻይ ከበብ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል፡፡
1. በዘርፉ የታደስ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ፤ የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆናቸው ፤የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
2- የብራና ስላም የተረጋገጠ QR ደረሰኝ ተጠቃሚ የሆኑ ፤
3- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለıo ተከታታይ የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11፡30 የጨረታ ሰነዱን ከግዥ ከፍሉ የማይመለስ 100.00(አንድ መቶ ብር )ብቻ በመከፈል መውስድ ይችላሉ:: ዋጋዎቹ በተዘጋጀው ስነድ ላይ ይሙሉ የድርጅቱ ስም ማህተምና ፊርማ በትከክል ፖስታው ላይ መያያዝ አለበት ።
4- የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ 2,000.00(ሁለት ሺህ ብር )ማያያዝ አለበት ::
5. የጨረታ ስነዱ በጋዜጣ ላይ ለ10 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በ11 ኛው ቀናት 4:00 ታሽጎ 4:30 ይከፈታል። የበአል ቀን ከሆነ በማግስቱ በተመሳሳይ ስዓት ይከፈታል:: ጨረታው ተሟልቶ ከተመለሰ በተገኘው ሰው የሚከፈት ይሆናል ::
6- የጨረታ አሸናፊው በተጫራቾች መመሪያ በተጠቀሰው መሰረት የጨረታ አሸናፊነቱ በጽሑፍ በተገለፀ በ7 ቀናት ውስጥ ውሉን መዋዋል ይጠበቅበታል::
7- አሸናፊ ተጫራቾች ውሉን ሲፈፅሙ የመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትና 10% (እስርበመቶ)ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡
8- አሸናፊ ተጫራቾች የሚሰሩበትን የከበብ ኪራይ በየወሩ የሚያስገቡትን የብር መጠን ማስገባት ይኖርባቸዋል ::
9- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ ከሰባተኛ ወደ አብነት የሚወስደው መንገድ ከቶታል ዝቅ ብሎ በቀድሞው በወረዳ ዐ2 ቅያስ ባለው ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር ዐ1-827-98-95/0984-1472-32
የፈለገ ህይወት የቅ/አ/ እና መካ/ደ/ት/ቤት
