Tender Detail

Tender Details

  • Company በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251112730852
  • Websitehttps://www.fsc.gov.et/
  • Deadline19 Aug 2026, 3:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening date2026-08-19 15:00:00
  • Categories Food Items And Drinks , Sanitary Ware

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ.


የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የፍ/ባለመብት ተስፋይ ገብሩ እና የፍ/ባለዕዳ ኒው ኢንተርናሽናል /የተ/የግ/ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፈዴራል መጀመሪያ ደረጃ /ቤት በመ/ቁጥር 22745 በመጋቢት 16 ቀን 2018 / እና በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት በኮ///24140 07/09/2018 / በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት ፍርድ ያረፈበት በአቃቂ ቃሊቲ /ከተማ ወረዳ 10 በፍ/ባለመብት መጋዘን ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የጽዳት ሳሙናዎችና ብስኩቶች የሐራጅ መነሻ ዋጋ 1,896,160 (አንድ ሚሊዮን ስምንት መቶ ዘጠና ስድስት ሺህ አንድ መቶ ስልሳ) ) ብር ሆኖ የትራዛከሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ነሐሴ 13 ቀን 2018 / በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 9:00 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡የሐራጁ ሽያጭየሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም /ቤት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ : ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም /ቤት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ 3 30 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ባለበት ቦታ ድረስ በመውሰድ ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን፤እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን መነሻ ግምት 1/4ኛውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ በተረጋገጠ C.P.O ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ 1/4ኛው አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚያመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በፍ/አፈ//ቤት ስም CPO በኢትዮጵያ ንግድ ባንክብቻ አሰርቶ ሙሉ ገንዘቡን 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት በጨረታ አሸናፊ የሆነ በጨረታ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ ሳይደረግ ቀርቶ በቀጣይ ጨረታ ተደርጎ ጨረታው ከበፊቱ ጨረታው ቀንሶ ከተሸጠ ገዥው በልዩነት ተጠያቂ እንደሚሆን የፍ/አፈ//ቤት ንብረቱን በህጋዊ መንገድ በሐራጅ ስለመሸጡ ለሚመለከተው አካል ማስረጃ ከመጻፍ ባለፈ ስም የማዛወር ግዴታ የሌለበት መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር+251112730852 በመደወል መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251112730852 በመደወል መጠየቅ የሚትችሉ  መሆኑን እንገልፃለን።

 

 

የፌዴራል /ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም /ቤት

 

Save Tender