የመከላከያ ኮንስትራከሽን ኢንተርፕራይዝ በዋና መ/ቤት እና በፕሮጀከት የሚገኙ ተሽከርካሪዎችን እና ማሸነሪዎችን ለመቆጣጠሪያ አገልግሎት የሚውል የSupply& Fix GPS ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/ SF/98/2026
የመከላከያ ኮንስትራከሽን ኢንተርፕራይዝ በዋና መ/ቤት እና በፕሮጀከት የሚገኙ ተሽከርካሪዎችን እና ማሸነሪዎችን ለመቆጣጠሪያ አገልግሎት የሚውል የSupply& Fix GPS ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የተሸከርካሪው አይነት |
ብዛት |
ሲ.ፒ.ኦ |
|
1 |
Excavator |
5 |
50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) |
|
2 |
Grader |
2 |
|
|
3 |
Loader |
3 |
|
|
4 |
New Vehicle |
20 |
|
|
5 |
Vehicle (ቀላል ተሸከርካሪ) |
20 |
|
|
6 |
Sino Truck |
43 |
ስለሆነም፡-
1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፤ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስከር ወረቀት ( ታክስ ከሊራንስ ) እና የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅረቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ... ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
2. ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ Bid Bond ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያው እንደ ተጫራቹ ምርጫ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና (Unconditional bank Guarantee) ወይም በባንክ የተሰጠና የተረጋገጠ (C.P.O) ከመጫረቻ ሰነዳቸዉ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተዘረዘረው ዝርዝር መሰረት መሆን ይኖርበታል፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይቻላል፡፡
5. ጨረታው ነሐሴ 06/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ከጠዋቱ 4:15 ሰዓት ላይተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
6. ኢንተርፕራይዙ ጨታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሲቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀደሞው
መ.ኮ.ድ ገቢ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
E-mail
E-mail አድራሻ Info@dce-et.com
የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ. 3414
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
