Tender Detail

Tender Details


አንድ ሚሊዮን ብርቱ (One Million Birtu (OMB)) ብቃት ያላቸው የኮንስትራክሽን (ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች) አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡


የቤሌላ ኮንፕሬሄንሲቭ ሄልዝ ፖስት

ግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

1. የሥራው ዓሳማ

አንድ ሚሊዮን ብርቱ (One Million Birtu (OMB)) ሀገር በቀል ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ሲሆን ዋና ዓላማውም እስከ 2030 . የአንድ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንን ሕይወት ማሻሻል ነው። ድርጅቱ ከዘላቂ የልማት ግብ 7 (SDG 7) ጋር በተጣጣመ መልኩ ንፁሕ የኢነርጂ ቴከኖሎጂዎችን በመጠቀም ሁሉን አቀፍ እና ሰፊ ተደራሽነት ያላቸውን መፍትሔዎች በማቅረብ ላይ ያተኩራል።

ይህንንም ለማሳካት በጠምባሮ ልዩ ዞን፣ ሙዱላ ወረዳ ለሚገነባ ኮንፐሬሄንሲቭ ሄልዝ ፖስት (Comprehen-sive Health Post) ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሥራዎች መስፈርቱን ለሚያሟሉ ብቃት ያላቸው የኮንስትራክሽን (ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች) አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

2. ተወዳደሪዎች ማሟላታ ያለባቸዉ መስፈርቶች

1. ሕጋዊ የሥራ ፈቃድ እና ምዝገባ

·        የንግድ ፈቃድ:- 2018 በጀት ዓመት የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ (Renewed Trade License for 2018 EC.)

·        የብቃት ማረጋገጫ፦ ከሚመለከተው የመንግሥት አካል የተሰጠ የታደሰ የሥራ ተቋራጭነት የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ከደረጃ GC-5 እስከ GC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸው (Renewed Competency Certificate of Registration-BC/GC Grade 5 to Grade 6

·        የግብር ከሊራንስ፦ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል እና በጨረታው መዝጊያ ቀን የጸና የታክስ ከሊራንስ (Valid Tax Clearance Certificate):

·        የቫት ምዝገባ፦ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ምስክር ወረቀት።

·        የግብር ከፋይ ቁጥር፦ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)

2. የሥራ ሰምድ፦

·        በኮንስትራክሽን እና ግንባታ ዘርፍ ቢያንስ 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ ተዛማጅ የሥራ ልምድ ያላቸው::

3. ተመራጭ ሁኔታዎች (ተጨማሪ ነጥብ የሚያስገኙ)

·        በጤና ተቋማት (Health Centers/Health Posts) ግንባታ ላይ ቀደም ሲል የሠሩ እና የሥራ አፈጻጸም ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ።

·        በኮምፕረስድ አርዝ ብሎክ (Compressed Earth Block - CEB) ቴከኖሎጂ ግንባታ ላይ ልምድ ወይም እውቀት ያላቸው።

·        በገጠር እና አስጋሪ አካባቢዎች ፕሮጀከቶችን በውል ጊዜ ውስጥ የማጠናቀቅ ልምድ ያላቸው።

3. የማመልከቻ ዝርዝሮች

·        የጨረታ ሰነድ ማግኛ፦ ፍላጎት ያላቸው ተወዳዳሪዎች ሙሉ የሥራ መግለጫ (Statement of Work) እና አጋዥ ሰነዶችን beza@preciseethiopia.com ስልክ፡ +251 9443687 በመጠየቅ ወይም በግንባር በመገኘት ማግኘት ይችላሉ።

·        የጨረታ ማቅረቢያ ቦታ፦ የታሸጉ እና ማኅተም የተደረገባቸው የቴከኒክ እና የፋይናንሻል ዋጋ ማቅረቢያዎችን በግንባር በሚከተለው አድራሻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፦

አድራሻ፦ ቦሌ መድኃኒዓለም፣ አቢሲኒያ ፕላዛ፣ 10 ፎቅ፣ አዲስ አበባ።

·        የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት፦ ጨረታው ነሐሴ 8 ቀን 2018 . (August 14, 2026) ከቀኑ 11:00 ሰዓት ይዘጋል። (ከዚህ ሰዓት ዘግይተው የሚመጡ ማመልከቻዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም።

 

አንድ ሚሊዮን ብርቱ

Save Tender