በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኢትዮጵያ ፕላስቲከ ኢንዱስትሪ የተለያዩ ለምርት አገልግሎት የሚውሉ ጥሬ ዕቃዎች፥ ኤሌክትሪካል የማሽን መለዋወጫዎች፥መካኒካል የማሽን መለዋወጫዎች፥
የጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኢትዮጵያ ፕላስቲከ ኢንዱስትሪ የተለያዩ ለምርት አገልግሎት የሚውሉ ጥሬ ዕቃዎች፥ ኤሌክትሪካል የማሽን መለዋወጫዎች፥መካኒካል የማሽን መለዋወጫዎች፥
|
የሎት ቁጥር |
የእቃው አይነት |
|
ሎት1 |
ለተለያዩ የፕላስቲከ ማምረቻ የሚውሉ ግብዓቶች |
|
ሎት2 |
የማሽን መለዋወጫዎች ኤሌከትሪካል ፓርቶች |
|
ሎት3 |
የማሽን መለዋወጫ መካኒካል ፓርቶች |
በመሆኑም ተጫራቾች፡-
1. በኢንዱሰትሪው ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት ቡድን ቢሮ በመምጣት ዝርዝርመረጃ፣ የተጫራቾችን መመሪያ እና የዕቃዎችን ዓይነትና መጠን የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፡፡
2. በዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ላይ ተጫራቹ የዕቃው ዋጋ በሚለው አምድ ስርየሚሸጡበትን የነጠላ ዋጋ በአሃዝ ያለስርዝ ድልዝ ገልፀው በታሸገ ኢንቨሎፕ የኢንዱስትሪው ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት ቡድን ቢሮ በተዘጋጅው የጨረታ ሳጥን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት አለባችሁ፡፡
3. ተጫራቹ የዕቃዎችን የተናጥል ዋጋ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
4. ትክክለኛ የተጫራች ስምና አድራሻ በታሸገው ኤንቨሎፕ እና በመጫረቻ ሰነድ ላይ መገለፅ ይኖርበታል፡፡
5. ተጫራቾች የእቃዎችን ለተቀመጠው የነጠላ ዋጋ ድምር የጨረታ መነሻ ዋጋ 2 በመቶ (2%) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ (CPO) ከጨረታ
ሰነዱ ጋር በማያያዝ ሳጥኑ ውስጥ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የሚዘጋጀው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከአዲስ አበባ ከተማ ውጭ ከሆነ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ብቻ መሆን ይኖርበታል፡፡
6. የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በmoኛው ቀን ጠዋት በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ዕለት 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢንዱስትሪው መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀርየጨረታውን መከፈት አያስተጓጉለውም ::
7. ተጫራቾች የጨረታውን ውጤት በኢንዱስትሪው ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይከወጣ ቀን ጀምሮ ቅሬታ ካላቸው በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በፁሁፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
8. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥራችን 0116670485/018592286 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ ላይ በየገጹ ስምና ፊርማ ማስገባት አለባቸው፡፡
10. ተጫራቾች የቫት ሠርተፍኬት፣የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣ የግብር ከፋይሠርተፍኬት እና ታከስ ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
11. ኢንዱስትሪው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻችን በመገናኛ ወደ ገርጂ በሚወስደው መንገድ ከአምቼ ዝቅ ብሎ ኒያላ ሞተርስ ፊት ለፊት
ኢትዮ ሲንጂነሪንግ ግሩኘ የኢት አዲስ ኂትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ
አዲስ አበባ
