Tender Detail

Tender Details


የስልጣና ከተማ መጠጥ እና ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ ቱቦዎችን አጫርቶ መሸጥ ይፈልጋል።


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የስልጣና ከተማ መጠጥ እና ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ ቱቦዎችን አጫርቶ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ የንግድ ፍቃድ ያላችሁ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሙዋላት የምትችሉ መወዳደር ትችላላችሁ።

1.    የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ

2.    ቫት/ቲኦቲ/ቲን ተጠቃሚ መሆኑን መረጃ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።

የ 2016 እና 2017 ግብር የከፈለና መክፈሉን መረጃ ማቅረብ የሚችል።

ተ.ቁ

 

የእቃ አይነት

 

መስፈርያ

 

ብዛት

 

መነሻ ዋጋ

 

የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

 

1

 

G/S Class B Type

 

4 INCH

 

56

 

4000

 

28/11/2018/4:00

 

2

 

G/S Class B Type

 

3 INCH

 

26

 

3800

 

28/11/2018/4:00

 

3

 

G/S Class B Type

 

2 INCH

 

21

 

2800

 

28/11/2018/4:00

 

4

 

G/S Class B Type

 

1.5 INCH

 

35

 

1800

 

28/11/2018/4:00

 

 

ሀ) ስለዚህ ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ 300 ብር በመክፈል ከስልጣና ከተማ ውሃ መጠጥ ልማት መግዛት ይችላሉ።

ለ) የጨረታውን ማስከበሪያ ዋጋ 10 ፐርሰንት ገንዘብ ማስያዝ ይኖርቦታል።

ሐ) ጨረታውን ያሸነፈው በ15 ቀን ውስጥ ለተቋሙ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፤ በተጠቀሰው ጊዜ ውሰጥ ገቢ የማያድረግ ከሆነ ጨረታው ተሰርዞ ገንዘቡ አይመለስም።

ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ደውለው መጠየቅ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ይደውሉ 0913884715/0972899466

 

የስልጣና ከተማ መጠጥ እና ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት

Save Tender