Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Petroleum Supply Enterprise(EPSE) (የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት)
  • Address ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ዝቅ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115512938
  • Websitehttps://epse.gov.et/
  • Deadline31 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-08-31 10:05:00
  • Categories Machinery , Cloth And Shoes , Safety Clothe And Shoes

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሥራ ትጥቆች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር С 01/2019

 

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሥራ ትጥቆች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ምድብ 1. የተለያዩ የሥራ አልባሳት

ምድብ 2. የድርጅቱ ዓርማ የሚታተምበት መለዮና ከረባት

ምድብ 3. የተለያዩ ጫማዎች (የሥራና የሴፍቲ ጫማዎች)

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች ማሟላት የሚችሉ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ።

1.     በጨረታው ለመካፈል በዘርፉ ህጋዊ የሆነ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የግብር ከፋይነት ሰርተፊኬት (TIN No. ) ያላቸው::

2.     የገንዘብ ሚኒስቴር ባወጣው የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀትና ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ ከሀገር ውስጥ ገቢ /ቤት የሚሰጣቸውን የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3.     በተጨማሪ እሴት ታከስ (VAT) ግብር ከፋይነት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4.     ተጫራቾች ለምድብ 1 ብር 150,000.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) ለምድብ 2 ብር20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር ) እና ለምድብ 3 ብር 60,000.00 (ስልሳ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪ ዋስትና ( Bid Bond ) ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋርአያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5.     ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነድ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ 25/12/2018 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 602 ለዚህ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6.     ጨረታው በዚሁ ቀን 25/12/2018 ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 405 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 602 ይከፈታል፡፡

7.     ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ምድብ የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመከፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ከድርጅቱ ግዥና ትራንስፖርት ክፍል ቢሮ ቁጥር11 መውሰድ ይችላሉ፡፡

8.     ተጫራቾች ለሶስቱም ምድብ ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡

9.     ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡- ሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ዝቅ ብሎ

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት

ስልክ ቁጥር 0115525405/011-551-32 88

ፖ.ሳ.ቁ.3375

 

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት

 

Save Tender