Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Petroleum Supply Enterprise(EPSE) (የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት)
  • Address ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ዝቅ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115512938
  • Websitehttps://epse.gov.et/
  • Deadline01 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-09-01 10:05:00
  • Categories Maintenance And Repair , Installation, Maintenance And Other Engineering Services , Signal Maintenance

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለቢሮ መገልገያና ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019

 

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለቢሮ መገልገያና ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ምድብ 1 አላቂ የጽህፈት ዕቃዎች

ምድብ 2 የጽዳት ዕቃዎች

ምድብ 3 ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ ዕቃዎች

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች ማሟላት የሚችሉ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡፡

1.      በጨረታው ለመካፈል በዘርፉ ህጋዊ የሆነ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የግብርከፋይነት ሰርተፍኬት (TIN No) ያላቸው::

2.      የገንዘብ ሚኒስቴር ባወጣው የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀትና የጨረታ ላይ እንዲሳተፉ ከሀገር ውስጥ ገቢ /ቤት የሚሰጣቸውን የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3.      በተጨማሪ እሴት ታከስ (VAT) ግብር ከፋይነት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4.      ተጫራቾች ለምድብ 1 ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) ለምድብ 2 ብር 40,000.00 (አርባ ሺህ) እና ለምድብ 3 ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ) የጨረታ ማስከበሪ (Bid Bond) ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5.      ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ 26/12/2018 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 602 ለዚህ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6.      ጨረታው በዚሁ ቀን 26/12/2018 ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 405 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 602 ይከፈታል፡፡

7.      ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ምድብ የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመከፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ከድርጅቱ ግዥና ትራንስፖርት ከፍል ቢሮ ቁጥር 11 መውሰድ ይችላሉ፡፡

8.      ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ምድብ ናሙና የማቅረብ ግዴታ ያለባቸው ሲሆን ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- - ሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ዝቅ ብሎ ስልክ ቁጥር፡- 0115525405/0115513288 .. 3375 አአ

 

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት

 

✨ messages.ai_summary
- The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) invites open bids for the purchase of office supplies (Lot 1), cleaning supplies (Lot 2), and construction materials for maintenance services (Lot 3). - Bids must be submitted by 2026-09-01; bid opening is the same day. - Bid document price is 300.00 ETB per lot, non-refundable. - Bid bonds required: ETB 50,000 for Lot 1, ETB 40,000 for Lot 2, and ETB 30,000 for Lot 3. - Bidders must hold a valid trade license, TIN, VAT registration, and be registered on the Ministry of Finance supplier list.
Save Tender