Tender Detail

Tender Details


የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በዞን ደረጃ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች ለጥገና ስራ አገልግሎት በለ ጋራዦችን የሚውሉ የተለያዩ መኪናዎችን በግልጽ ጨረታ እወደድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡


የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የጅማ ዞን ገንዘብ /ቤት 2019 በጀት ዓመት በዞን ደረጃ ለሚገኙ ሴክተር /ቤቶች ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች ለጥገና ስራ አገልግሎት በለ ጋራዦችን የሚውሉ የተለያዩ መኪናዎችን በግልጽ ጨረታ እወደድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል ፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የቀረቡትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሣተፍ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡ በዚህ መሠረት ተወዳዳሪዎች ማሟላት የሚገባቸው መመዘኛዎች:-

1.     ለሥራ ዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉ።

2.     የግብር ከፋይ ምዝገባ ማለትም Tin No ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል ፡፡

3.     በአቅራቢነት ለመሣተፍ የተመዘገቡ ከፌዴራል ገንዘብ / ወይም ከክልል የገንዘብ ቢሮ የተሰጠ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፡፡

4.     ተወዳዳሪዎች የተጨማሪ እሴትታከስ /VAT ለመሰብሰብ የተመዘገበና VAT ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል።

5.     የዘመኑን ግብር የከፈሉና Tax ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል

6.     የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ደረጃ 3 እና ከዚያ በላይ ያለው።

7.     ድርጅቱን (ገራዡ) የእሳት አደጋ የመድን ዋስትና የተገባለት ስለመሆኑና የዘመኑ ከፍያ ስለመከፈሉ ማረጋገጫ ሰንድ ያለው፡፡

8.     የድርጅቱን (የገራዡን) አጠቃላይ ውስጣዊ አደረጃጅት እና ዝግጁ ሁኔታ መግለጫ company profile ማለትም ልዩ ልዩ የስራ ክፍሎች (work shop) ዝርዝር መግለጫ የማሽነሪዎች አይነትና ብዛት መግለጫ ተዘርዝሮ የተዘጋጅጀና የተመሰከረ ሠነድ እንዲሁም የሰው ኃይል ብዛት በሙያ በትምህርት ደረጃ በሥራ ልምድ ተለይቶ የተዘጋጀና የተመስከረ ሠነድ ያለው፡፡

9.     ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታውን ሠነድ ለእያንዳንዱ ጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 500.00 (እምስት መቶ) በመከፈል ዘውትርበሥራ ሰዓት /ቤቱ ግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 6 መውሰድ ይችላሉ ፡፡

10.  ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የኢትዮጵያ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ) በጅማ ዞን ገንዘብ /ቤት ስም በባንክ በተመሠከረለት ሲጥኦ (CPO) ማስያዝ አለባቸው

11.                        ተጫራቾች የሚያቀርበት መወዳደሪያ ዋጋ ታከስን (VAT) አጠቃሎ የተሠራና በአፋን ኦሮሞ በተዘጋጀው የጨረታ ሠነድ ላይ ተዘጋጅቶ በቀረበው ፎርማት መሠረት በታይፕ ወይም በቀለም ሞልተው መመለስ አለባቸው:: የጨረታው ሠነድ 4 ፖስታ ተዘጋጅቶ መቅረብ አለበትጨ 1. ቴከኒካል ኦርጂናል ሠነድ 2. ቴክኒካል ኮፒ ሠነድ 3. ፋይናነሻል ኦርጅናል ሠነድ 4.ፋይናንሻል ኮፒ ሠነድ ተብሎ ተለይቶ መዘጋጀት አለበት፡፡ T (CPO) ቴከኒካል ኦርጂናል ሠነድ ፖስታ ውስጥ መግባት ይኖርበታል፡፡ በመጨረሻም 5ቱም ፖስታ ጀርባ ላይ ሙሉ አድራሻ የጨረታውንና የሠነዱን አይነት ተፅፎባቸው በ1 አቃፊ ትልቅ ፖስታ ውስጥ በማስገባት ታሽጎ ሙሉ አድራሻና የጨረታው አይነት ተፅፎበት መቅረብ አለበት፡፡

12.                        የጨረታ ሣጥን መዝጊያና መከፈቻ ሰዓቱን እና ቀን አስመልከቶ ሠነዶቹን መሸጫ ቀን ካበቃበት ዕለት በኋላ በሚቀጥለው የመጀመሪያ የሥራ ቀን ከጠዋቱ ልከ 400 ሠዓት የጨረታ ሣጥን ተዘግቶ በዚያኑ ቀን ልክ 4 30 ይከፈታል፡፡

13.                        ጽህፈት ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

14.                        ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ለመግዛት ሲመጡ ከላይ 1-8 ተራ ቁጥር የተጠቀሰውን ቴከኒካል መረጃ እና ኮፒ መያዝ አለባቸው፡፡

15.                        ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልከ ቁጥር፡- 047 1193 ወይም 047 111 03 80 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የጅማ ዞን ገንዘብ /ቤት

✨ messages.ai_summary
- Jimma Zone Finance Office (Oromia) invites open tenders for vehicle maintenance and repair services, including spare parts used by garages, for various vehicles of sector offices at zone level. - Bid documents are available for a non-refundable fee of 500 ETB; a bid bond of 20,000 ETB (CPO in the name of Jimma Zone Finance Office) is required. - Submission deadline and bid opening: 2026-08-13. - Bidders must hold a renewed trade license, TIN and VAT certificates, current tax clearance, a supplier registration certificate from Federal or Regional Finance, a renewed competence certificate level 3 or above, fire insurance for the garage/company, and a certified company profile.
Save Tender