Tender Detail

Tender Details

  • Company የወላይታ ዞን የጠበላ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት
  • Address , Phone: 0940318347
  • Website
  • Deadline03 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price1,000
  • opening date2026-09-03 10:30:00
  • Categories Construction Works , Contractors

በደቡብ ኢ/ክ/ መንግስት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት በጠበላ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2019 ዓ/ም ካፒታል በጀት የጠበላ ከተማ በረት ዙሪያ አጥር ግንባታ፣ ኮብልስቶን ንጣፍ እና በጠበላ ከተማ አስተዳደር ጠበላ አጎዳማ ቀበሌ አስተዳደር ቢሮ ግንባታ ቀሪ ሥራ ሙሉ ማቴሪያል በማቅረብ መሥራት የሚችል በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 01/2019

 

በደቡብ // መንግስት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት በጠበላ ከተማ ማዘጋጃ ቤት 2019 / ካፒታል በጀት የጠበላ ከተማ በረት ዙሪያ አጥር ግንባታ : ኮብልስቶን ንጣፍ እና በጠበላ ከተማ አስተዳደር ጠበላ አጎዳማ ቀበሌ አስተዳደር ቢሮ ግንባታ ቀሪ ሥራ ሙሉ ማቴሪያል በማቅረብ መሥራት የሚችል ከዚህ በታች ያለውን መሰፈርት የሚያሟላ ሙያተኛ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።

ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና በሚመስከተው አካል ድርጅታቸው የተመዘገብ ሆኖ የዘመኑን ግብር አጠናቅቆ የከፈሉና ሌሎች ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር ተገናዝቦ መቅረብ አስባቸው።

1.        የታደሰ ንግድ ፈቃድና ምዝገባ ምስክር ወርቀት ያለዉ።

2.        EGP በኦንላይን በአቅራቢነት የተመዘገበ ደረጃቸዉ GC/BC 7 አና ከዛ በላይ የሆነ።

3.        .. (VAT) የግብር ከፋይ መለያ ቲን ያለዉ።

4.        ዉክልና ደብዳቤ ያለዉ የዘመኑን ዕዳ የከፈለና ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል።

5.        አሸናፊ ሚሆነዉ ተጫራች በወቅታዊ የገበያ ዋጋ አማካይ ዉስጥ የገባ ይሆናል።

6.        የጊዜ ሠሌዳ አዘጋጅቶ ማቅረብ የሚችል እና ግንባታዉን ባቀረበዉ ጊዜ መሰረት ማጠናቀቅ የሚችል።

7.        ተጫራቾች መጫረቻዉን |መወዳደሪያ ሠነድ የማይመለስ ብር 1,000 /አንድ ሺህለጠበላ ከተማ ገቢዎች /ቤት ገቢ በማድረግ የከፈሉትን ደረሰኝ ኦርጀናል ይዘዉ ከግዥ ንብረት አስተዳደር ሥራ ሂደት ሠነዱን መዉሰድ ይችላሉ።

8.        ተጫራች 2016 / ጀምሮ ያለዉን ጥሩ ሥራ አፈፃፀም ያለዉ ማቅረብ የሚችል።

9.        ተጫራቾች የጨረታ ሠነድ ኦርጅናል፣ኮፒ 1 እና ኮፒ 2 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በተለያየ 4 ፖስታ ለየብቻ በታሽገ ኤንቬሎፕ ውስጥ ሆኖ CPO ጨምሮ አራቱንም በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ ታሽጎ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 30ኛዉ ቀንና / ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ በጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይ////ቤት በመቅረብ ህንፃ 3 ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ ሥራ ሂደት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል።

10.   ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 30 የሥራ ቀናት የጨረታ ሳጥን ክፍት ቆይቶ 31ኛዉ ቀን 400 ሰዓት ታሽጎ የመ/ቤቱ ጨረታ ኮሚቴ አባላትና የመ/ቤቱ ተወካዮች በተገኙበት 430 ይከፈታል።

11.   የጨረታው አሸናፊ የሆነው ድርጅት/ ግለሰብ/ ማሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ 7 ቀናት ውስጥ ከአሠሪ /ቤት ጋር የግንባታ ሥራ ውል ስምምነት ይፈጽማል።

12.   ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና CPO/ካሽ/ 80,000 ማቅረብ አለባቸው።

13.   አሸናፊ ተጫራች ለዉል ማስከበሪያ 10% ዋስትና ሲፒኦ /CPO ማስያዝ የሚችል።

14.   አሸናፊ ተጫራች 30% የሚጠይቅ ከሆነ ለቅድመ ክፍያ ተመጣጣኝ ዋስትና ሲፒኦ /CPO ማስያዝ የሚችል።

15.   ሁሉቱም ወገኖች ውሉን ተግባራዊ ለማድረግ የማይቀርቡበት ሁኔታ ብከሰት የኢት/ ፍትህ ብሐር ሕግ በሚያዘው መሠረት የሚፈፀም ሲሆን ሌሎች በውሉ አፈፃፀም መሠረት አስፈላጊ መብትና ግዴታዎችን የሚያካትት ይሆናል።

16.   በጨረታው ዝቅተኛ ዋጋ አቅርበው ያሸነፈ አሸናፊ ውል ለመግባት ፈቃደኛ ካልሆነ በሁለተኛ ደረጃ ያሸነፈው በመጀመሪያው ዝቅተኛ ዋጋ ለመሥራት ፈቃደኛ ከሆነ መሥራት ይቻላል።

17.   የከተማው ፋይ////ቤት የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

ስልክ /0940318347/0910796224

 

የወላይታ ዞን የጠበላ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት

✨ messages.ai_summary
- **Procurement:** Fence construction around Sodo town open field, cobblestone paving, and remaining works of the Sodo Agodama Kebele administration office building, including full material supply. - **Issuer:** Wolayita Zone Sodo Town Administration Finance and Plan Unit (Tender No. 01/2019). - **Dates:** Submission closes and bids open on 2026-09-03; documents available for 30 working days from announcement. - **Costs:** Bid document fee 1,000 ETB (non-refundable); bid bond 80,000 ETB by CPO/cash. - **Key requirements:** Renewed business license, EGP contractor registration GC/BC grade 7 or above, VAT/TIN, tax clearance, and proven good work performance since 2016 E.C.
Save Tender