በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡባዊ ሲዳማ ዞን ጠጥቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በኩል በጤጥቻ ወረዳ ማዘጋጃ ጽ/ቤት ከከተማ ውስጥ የገጤኛ መንገድ ድንጋይ ንጣፍ (coble stone) እና ድች ማሰራት ስለተፈለገ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡባዊ ሲዳማ ዞን ጠጥቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በኩል በጤጥቻ ወረዳ ማዘጋጃ ጽ/ቤት ከከተማ ውስጥ የገጤኛ መንገድ ድንጋይ ንጣፍ (coble stone) እና ድች ማሰራት ስለተፈለገ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉና ከታች በዝርዝርየተጠየቀውን መስፈርት ሙሉ በሙሉ የሚታሟሉ ተጫራቾች:-
1. ደረጃቸው GC-5/BC-5 እና በላይ ያላችሁ በዘርፉ የግንባታ ፍቃድ ያላችሁ፤ የዘመኑን የንግድ ፍቃድ ያሳደላችሁ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥርና የዘመኑን ግብር ስለመከፈላችሁ የሚያረጋግጥ ማስረጃ ያላችሁ የቫት የምዝገባ ሰርተፍኬትና በአቅራቢዎች ስም ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው የሚገልጽ ማስረጃና ሌሎች ሰነዶችን ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዛችሁ ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡
2. ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይበት ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 (አስር) የሥራ ቀናት ይሆናል፡፡ ጨረታዉ በአስረኛው ቀን ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ 8፡30 ላይ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ን አስተዳደር ቢሮ ቁጥር oz ይከፈታል፡፡ ዘግይቶ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
3. ተጫራቾች በጽ/ቤቱ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 ( ሶስት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰአት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰአት ድረስ የጤጢቻ ወረዳ ገቢዎች ከጽ/ቤት ደረሰኝ L እየቆረጡ ጤጢቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ፋ/ን/አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 02 መግዛት ይችላሉ፡፡
4. ተጫራቾች ከጨረታ መዚጊያው ቀን በፊት በራሳቸው ወጪ እስከ ቦታው ድረስ 1 በመሄድ የግንባታ ሳይቱን ሄዶ ማየታቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
5. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid security) 50,000 ሃምሳ ሺህ/ ብር ብቻ በጤጢቻ 15 ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ስም አሠርተው እስከ 27/1/18 ዓ.ም ለዚሁ ጨረታ ተበሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በታሸገ ፖስታ ከቴክኒካልና ከዋጋ ጨረታ ሰነድ በተለየ ፖስታ ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡
6. ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ (Bid Validity Period) ጨረታው ከተከፈተበት ዕለት ጀምሮ ለ 90 ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡
7. ተጫራቾች የቴክኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሰነዶችን በተለያየ ፖስታዎች ለእያንዳንዳቸው 1(አንድ) አርጅናል እና 2 (ሁለት) ኮፒ የጨረታ ሰነድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
8. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ የጉልበት፤ የቁሳቁስ፤ የመሳሪያ የልዩ ልዩ ወጪ፣ የግብርና የቀረጥ ወጪዎችን ጨምሮ መላውን ግንባታ ለመተግበር አስፈላጊ የሆነው ስራ ማስኬጃ በተመለከቱት የግንባታ አይነቶች መካተት አለባቸው፡፡
9. ማንኛውም ተጫራች በሚያቀርበው በጨረታ ሠነድ ላይ የድርጅቶችን ሕጋዊ ማህተም እና ፊርማ በማኖር የሠነድ ህጋዊነት ማረጋገጥ ይጠበቅበታል፤ ጨረታው ከተከፈተ በኋላ አሸናፊ ተጫራች ከውድድሩ በራሱ ፈቃድ ቢወጣ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ለመ/ቤቱ ገቢ ይሆናል፡፡
10. ቴክኒካዊ ብቃት ያላቸው የመወዳደሪያ ሀሳቦች በሙሉ ለዋጋ ውድድር ደረጃ እንዲቀርቡ ይደረጋል፡፡
11. የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው በመንግስት የግዥ አፈጻጸም መመሪያ መሰረት ዝቅተኛ ዋጋ ላቀረበው ተጫራች የግዥ ትዕዛዝ በመስጠት ይሆናል፡፡
12. አሸናፊ ተጫራች የውሉን 10% የውል አፈጻጸም ዋስትና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
13. አሸናፊ ተጫራች ቅድመ ክፍያ ሊጠይቅ ለሚጠይቅበት ከፍያ ተመጣጣኝ የባንከ ጋራንቲ ሲያቀርብ የሚከፈል ይሆናል፡፡
14. አሸናፊ የሆነ ተጫራች የውል ስምምነት ከፈጸመበት ዕለት ጀምሮ በዘጠና(90) ቀናት ውስጥ ጨርሶ በማጠናቀቅ ለአሰሪው መ/ቤት ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
15. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፦ ጤጢቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር o2 በአካል በመቅረብ ወይም የሚከተለውን ስልከ ቁጥር 0916123939/0932647784 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስገስት በደቡባዊ 'ሲዳማ ዞን ጠጥቻ
ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት
