የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋይናንስ መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድውን ደረጃ የሚመጥነውንሆኑ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች መካከል አጫርቶ ማሰራትን ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡባዊ ሲዳማ ዞን ጠጥቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በኩል በጤጥቻ ወረዳ ማዘጋጃ ጽ/ቤት ከከተማ ውስጥ የገጤኛ መንገድ ድንጋይ ንጣፍ (coble stone) እና ድች ማሰራት ስለተፈለገ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመፈፀም አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል።
Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) invites all interested and eligible bidders by this International competitive bid (ICB) for the procurement of the below
በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኘው ለመንገድ ትራንስፖርት ከቀበሌዎች ጋር የሚያይዝ የመንገድ ጥገና ስራ ለማሰራት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/020/2018 የደንብ ልብስና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፀውን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) invites all interested and eligible bidders by this International competitive bid (ICB) for the procurement of "Supply and Installation of Safety roller, Road Stud and different Safety tools".