Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት
  • Address ባሌ ሮቤ ሪጅን ጽ/ቤት : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline17 Aug 2026, 5:30 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening date14 /12/2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት
  • Categories Building Construction

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ቢድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስከ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of new kiosk shop ) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዝያ በላይ የሆኑ ተራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


በድጋሚ የወጣ ለምስራቅ ቦረና ዞን ቢድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ሥራ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን /ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ቢድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስከ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of new kiosk shop ) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዝያ በላይ የሆኑ ተራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት በኢትዮ ቴሌኮም በአቅራብነት በመመዝገብ (Supplier registration) የጨረታ ሰነዱን መለያ ቁጥር በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ።በተጨማሪም በኦንላየን www.merkato.com, www.afroteneder.com and www.extratender.com ማገኘት ይችላሉ፡፡

የሥራ

አይነት

 

የሥራዉ ቦታ

 

የጨረታው መለያ ቁጥር

 

ጨረታው የሚጀምርበት ቀን

ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ

 

የጨረታዉ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

 

የጨረታዉ  መከፈቻ ቀን እና ሰዓት

 

የጨረታው ማስከበሪያ መጠን በብር

 

በድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ሥራ

 

 

ቢድሬ

 

4285144

 

ሀምሌ 29 ቀን 20189.9 ከቀኑ2:30

 

15 ቀን

 

ነሐሴ 13 2018 . ከቀኑ 1130 ሰዓት

 

 

14 2018 .ም 400 ሰዓት

 

 

50000.00

 

 

መስፈርቶች፤

 

1. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል

2. 2018 . ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው

3. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

4. በደረጃ አምስት (5) እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው ሆኖ በዘርፉ ተዛማጅነት ያለው የስራ ልምድ / የብረት እና መስታወት ስራዎች) አንድ የመልካም ስራ አፈፃፀም ፤የከፍያ ሰርተፍኬት እና ውል ማቅረብ የሚችል፤ የሚቀርበው የስራ ልምድ 2016 ወዲህ የተሰራ ስራ መሆን ይኖርበታል፡፡

5. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል

6. ተጫራቾች ቴከኒካል እና የህጋዊነት ሰነዶችን ዋናውን በቴከኒካል ሪኳየርመንት ክፍል እና ፋይናንሽያል ያለው በፋይናንሻል ሪኳየርመንት ከፍል ሰር አታች ማድረግ ይኖርባቸዋል።

7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡

 

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን /ቤት

 

 

 

 

 

 

 

 

✨ messages.ai_summary
Ethio Telecom South South East Region Office invites open bids for the construction of a new kiosk shop in Bideire town, with tender ID 4285144. The bid bond is 50,000.00 ETB, and the tender remains open for 15 days from announcement. Bids must be submitted by Nehasse 13, 2018 E.C. at 11:30 AM, with opening on 14/12/2018 E.C. at 4:00 PM. Eligible bidders must be grade 5 or above with a renewed trade license, VAT/TIN certificates, tax clearance, a bank-guaranteed CPO, and relevant experience including metal and glass works with a certificate and contract for work done after 2016.
Save Tender