የቀጨኔ ደብረ ሰላም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2019 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለት/ቤቱ መምህራን እና ሰራተኞች የክበብ አገልግሎት ምገባ ላይ መስራት የሚችል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም
የቀጨኔ ደብረ ሰላም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2019 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለት/ቤቱ መምህራን እና ሰራተኞች የክበብ አገልግሎት ምገባ ላይ መስራት የሚችል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
1. የክበብ አገልግሎት መስጠት (ሎት 01)
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለጸው መሰረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡
1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፋቃድ ያላቸው እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2. ከብር 50000 ሺህ በላይ ለሚወዳደሩ የተጨማሪ ዕሴት ታከስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
4. የአቅራቢነት የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
5. ማናቸውም ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይየስራ ቀናት የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር ብቻ / በመክፈል የጨረታውን ሰነድ - በስራ ሰዓት በፋይናንስ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
6. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚወዳደሩበት ዋጋ ኮፒ እና ኦርጅናል በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰዓት በተጠቀሰው ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸል፡፡
7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት የስራ ቀን በአስረኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስራ አንደኛው ቀን ጠዋት 2፡30 ሰዓት በቀጨኔ ደብረ ሰላም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በፋይናንስና ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ውስጥ ይከፈታል፡፡
8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል። ለዓመቱ ግዥ የተያዘ የከበብ አገልግሎት 17,952 ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
9. ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ማስከበሪያም ሆነ ማንኛውም ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
10. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤ ጥቃቅን እና አነስተኛ ተጫራቾችን እናበረታታለን ።
ለተጨማሪ መረጃ -ስልክ ቁጥር -- 011 1278144 /011 156 76 65 /011 869 61 70
በፋይናንስ ገዥና ንብረት አስተዳደር በመደወል መረጃ ማገኘት ይቻላል ።
አድራሻ - ከቀጨኔ መድኃኒያለም ቤተክርስቲያን ከፍ ብሱ 200 ሜትር ገባ ብሎ ከኢትዮ ሴራሚክ ዝቅ ብሎ መርሲ ኬር ጤና ጣቢያ ፊት ስፌት
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 የቀጨኔ ደብረ ሰላም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
