የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለሞዴል ት/ቤት ቁሳቁስ ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በእስትራቴጂክ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለሞዴል ት/ቤት ቁሳቁስ ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በእስትራቴጂክ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ
|
የግዥ/መ/ቁ
|
የእቃው አይነት መግለጫ
|
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር
|
የእቃው አይነት
|
|
1
|
PPPDSO/002/19
|
Furniture
|
200,000.00
|
63
|
|
2
|
PPPDSO/003/19
|
Electronics
|
150,000.00
|
19
|
|
3
|
PPPDSO/004/19
|
Sport and physical Education items
|
50,000
|
36
|
|
4
|
PPPDSO/005/9
|
Laboratory Equipment Biology AND Laboratory Equipment chemistry
|
150,000
|
56
|
|
5
|
PPPDSO/006/19
|
ሎት 1 Bilogy laboratory chemicals
|
ሎት 1, 30,000
|
13
|
|
ሎት 2 chemistry laboratory chemicals
|
ሎት 2, 70,000
|
89
|
||
|
6
|
PPPDSO/007/19
|
ሎት 1 Physics Laboratory Equipment
|
ሎት 1,- 50,000
|
55
|
|
ሎት2 Mathematics Laboratory Equipment
|
ሎት 2, 30,000
|
43
|
||
|
ሎት 3 Social Science Laboratory Equipment
|
ሎት 3፡- 30,000
|
26
|
1. የብቃት መስፈርቶች፡- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ህጋዊነትን የሚያመለክቱ ሰነዶች ቅጂ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ከስራው ጋር የተያያዙ ሰነዶችን ከጨረታው መልስ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
2. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ፡- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ለ60 ቀናት ይሆናል።
3. የጨረታ ማስከበሪያ፡- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (ጥሬ ገንዘብ ክፍያ ማዘዣ) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
4. የጨረታ ሰነድ ግዥና ቋንቋ፡- የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በአማረኛ ቋንቋ ነው። በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች በጽ/ቤቱ ግዥ ፋይናንስና ንብረት ስራ ክፍል ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነዶች 1000 /አንድ ሺ ብር / ብር በመክፈል ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
5. የጨረታው አቀራረብ እና አይነት፡-
5.1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
5.2. የጨረታው ዓይነት PPPDSO/002/19, PPPDSO/003/19, PPPDSO/004/19, PPPDSO/005/19, PPPDSO/006/19, PPPDSO/007/19 ሁሉም ባለአንድ ኤንቨሎፕ ሲሆኑ ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።
6. የጨረታ መክፈቻና መዝጊያ ቀን፡-
6.1. የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/002/2019 ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን በ15/12/2018 ከጠዋቱ በ4:15 ተዘግቶ፤ በ4:30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል። የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/003/2019 ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን በ18/12/2018 ከጠዋቱ በ4:15 ተዘግቶ፤ በ4:30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል። የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/004/2019 ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን በ20/12/2018 ከጠዋቱ በ4:15 ተዘግቶ፤ በ4:30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል። የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/005/2019 ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን በ22/12/2018 ከጠዋቱ በ4:15 ተዘግቶ፤ በ4:30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል።የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/006/2019 ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን በ25/12/2018 ከጠዋቱ በ4:15 ተዘግቶ፤ በ4:30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል። የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/007/2019 ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን በ27/12/2018 ከጠዋቱ በ4:15 ተዘግቶ፤ በ4:30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል።
7. ከላይ የተጠቀሱት ቀናት በዓላት ወይም ዝግ ከሆኑ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።
8. የመሰረዝ መብት፡ መ/ቤቱ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
9. የመ/ቤት አድራሻ፡- ለበለጠ መረጃ 09 15 09 98 03 ይደውሉ።
10. ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ፡- የሀረሪ ህዝብ ክልል የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት ሐረር አራተኛ አደባባይ 100 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው ዘቢዳ ሕንፃ አራተኛ ወለል።
https://WWW.facebook.com/hppdso
web site https//hppdso.gov.et
Telegram https:t.me//hppds2
በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት
