Tender Detail

Tender Details


የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በብድር መያዣ የያዛቸውን መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ ለመሸጥ ይፈልጋል።


ሽያጭ ጨረታ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AP-01/2025/26)

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ብድር መያዣ የያዛቸውን መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ ለመሸጥ ይፈልጋል

ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ አስያዥ ስም የንብረቱ ዓይነት ንብረቱ የሚኝበት አድራሻ የካርታ ቁጥር  የቦታው የጨረታ መነሻ ዋጋ /ብር አበዳሪ ቅርንጫፍ
ክልል/ ዞን ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ/ቀበሌ ስፋት በ ካ.ሜ
1 በባንኩ ስም የሚገኝ በባንኩ ስም የሚገኝ መኖሪያ ቤት     አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ AA000070702200 500 ካ.ሜ 25,000,000.00 0911198103
2 ቦካ ሁንዴሳ ጉዱ ቦካ ሁንዴሳ ጉዱ መኖሪያ ቤት ኦሮሚያ   ሸገር ገፈርሳ ቡራዩ Bur/Q/du/0068/2010/A 191.25 ካ.ሜ 7,172,906.14 አባ ነብሶ (0911198103)
3 ብርሃኔ ታደሰ ቶላ ብርሃኔ ታደሰ ቶላ መኖሪያ ቤት ኦሮሚያ   ሸገር ሱሉልታ ቀበሌ 01 OR00001026711008 197.81 ካ.ሜ 6,290,755.44 አዲሱ ገበያ (0911198103)
4 ግርማ ፍሰሀ ግርማ ፍስሀ መኖሪያ ቤት ኦሮሚያ ምስ/ሸዋ ኣዳማ 05 103/2003 250 ካ.ሜ 6,387,787.84 ቶርባን ኦቦ (0910016786
5 ግርማ ፍሰሀ ግርማ ፍሰሀ መኖሪያ ቤት ኦሮሚያ ምስ/ሸዋ ኣዳማ 13 4061/94 277 ካ.ሜ 7,536,679.11 ቶርባን ኦቦ (0910016786
6 ደጀኔ መራጪ ደጀኔ መራጪ መኖሪያ ቤት ኦሮሚያ ምዕ/ሸዋ ሆለታ ገ/ኩዩ EMMLM/3029/2010 160 ካ.ሜ 4,546,952.05 ቦኬ (0930999710)
7 ጨልቀባ በቀለ ጨልቀባ በቀለ መኖሪያ ቤት ኦሮሚያ ምዕ/ሸዋ ሆለታ ቡርቃ ሀርቡ WBIFL/10351/14 160 ካ.ሜ 1,924,479.83 ሆለታ (0930999710)
8 ጋቢሶ ኤቢሶ ገነሞ ጋቢሶ ኤቢሶ ገነሞ መኖሪያ ቤት ኦሮሚያ ምዕ/አርሲ ሻሸመኔ ቢሻን ጉራቻ WLM/01010/14 140 ካ.ሜ 3,016,896.65 ዋርካ (0913342183)
9 ይልፋሸዋ ለማ ሮባ ይልፋሸዋ ለማ ሮባ መኖሪያ ቤት ኦሮሚያ ምሥ/ሸዋ መቂ ኦዳ 01 606/01/መቂ/95፡608/01/መቂ/95 400 ካ.ሜ 1,992,442.72 ታቦር (0920167997)

 

የጨረታ መመሪያ፦

  1. የንብረቶቹን ዝርዝር ሁኔታ ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በመገኘት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከሐምሌ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ቀን ጀምሮ በሥራ ሰዓት የጨረታ ሰነድ በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ቅርንጫፍ በሂሳብ ቁጥር ETB1446500010001 የማይመለስ ብር 300 (ብር ሦስት መቶ) ገቢ በማድረግና የጨረታውን ሰነድ ከባንኩ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ወይም ንብረቱ ከሚገኝበት ቅርንጫፍ በመውሰድ መጎብኘት ይችላሉ።
  2. ገዥዎች የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጨረታ መዝጊያ ነሐሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ቦሌ መንገድ ራንግ ሪልስቴት ሕንፃ 7ኛ ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል በአካል ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በመላክ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በማስገባት መጫረት ይችላሉ።
  3. ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከተገለጸበት ሐምሌ 26 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጨረታው መዝጊያ ነሐሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ ከቆየ በኋላ ነሐሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም በ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚያው ዕለት 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል።
  4. ተጫራቾች ለሚጫረቱበትን ንብረት /ጨረታ/ መነሻ ዋጋውን 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. የጨረታው አሸናፊዎች ባሸነፉበት ንብረት ላይ የሚከፈሉ የሊዝ ክፍያዎች እና ከስም ዝውውር ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ማናቸውንም ክፍያዎችን ይከፍላሉ።
  6. ለንብረቶቹ ከፍተኛ ዋጋ የሚያቀርብ ተጫራች አሸናፊ ይሆናል።
  7. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ዕለት ጀምሮ ሙሉ ክፍያውን በ 5 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል እና የሽያጭ ውል ስምምነት በመፈጸም ከንብረቱ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ሰነዶች በመረከብ ንብረቱን ከ 10 ቀናት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ መረከብ ይጠበቅበታል፤ በእነዚህ ቀናት ውስጥ አሸናፊ ተጫራች የሽያጩን ገንዘብ ካልከፈለ እና ንብረቱን መረከብ ካልቻለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።
  8. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሳይያያዝ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
  9. ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡ራንግ ሪል እስቴት ህንፃ 7ኛ ፎቅ የባንኩ ንብረት አስተዳደር ቢሮ

ስልክቁጥር፡0115 576174 ፖ...16936/አዲስአበባ/

የኦሮሚያ ኀብረት ስራ ባንክ /./

ማህበረሰቡን ማጎልበት፣ ህይወትን መለወጥ!

Save Tender