የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | የመያዣ ንብረቱ መለያ | የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) | ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት | |||
| አድራሻ | የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/መለያ | የይዞታው
ስፋት (ካ.ሜ) |
የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት | |||||
| 2. | አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማኅ/ | ቡአ በደግሎ ኃ/የተ/የግ/ማኅ | ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ደቡብ ኦሞ ዞን፣ ዳሰነች ወረዳ፣ ቦርከነች ቀበሌ | 1000 ሄክታር | የእርሻ መሬት፣የሰራተኛ መኖሪያ እና መዝናኛ እንዲሁም የንብረቶች እና ማሽኖች ማከማቻ መጋዘኖች እና ቢሮዎች | 123,340,517.23
|
26/12/2018 ዓ.ም
3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
| 3. | ካሊ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማ | ተበዳሪው | ሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን አዳዲሌ ወረዳ | X/M/D/C/28/746/210 | 500 ሄክታር | የእርሻ መሬት እና በላዩ ላይ ያለ የመስኖ ግንባታ | 30,256,174.20 | 26/12/2018 ዓ.ም
4፡00-5፡00 ጠዋት |
| 4. | ካህሳይ ተስፋዬ ብሩ | ተበዳሪው | ሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን አዳዲሌ ወረዳ | X/M/D/C/28/373 | 1000 ሄክታር | የእርሻ መሬት እና በላዩ ላይ ያለ የመስኖ ግንባታ | 8,693,733.29 | 26/12/2018 ዓ.ም
5፡00-6፡00 ጠዋት |
| 5. | አብርሃ አባይ ወ/ስላሴ | ተበዳሪው | ሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን አዳዲሌ ወረዳ | X/M/D/C/28/375 | 1000 ሄክታር | የእርሻ መሬት እና በላዩ ላይ ያለ የመስኖ ግንባታ | 16,630,770.02 | 26/12/2018 ዓ.ም
8፡00-9፡00 ከሰዓት |
| 6. | ኤች.እና.ኤ አግሪካልቸራል ሰቬሎፕመንት ኃ/የተ/የግ/ማ | ተበዳሪው | ሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን አዳዲሌ ወረዳ | X/M/D/C/28/75/08 | 500 ሄክታር | የእርሻ መሬት እና በላዩ ላይ ያለ የመስኖ ግንባታ | 16,632,796.86 | 26/12/2018 ዓ.ም
9፡00-10፡00 ከሰዓት |
| 7. | ገብረትንሳኤ ገብረ እግዚአብሔር | ተበዳሪዉ | ሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን ቸሬ ወረዳ | X/M/D/C/28//379 | 1000 ሄክታር | የእርሻ መሬት እና በላዩ ላይ ያለ የመስኖ ግንባታ | 14,945,066.35 | 27/12/2018 ዓ.ም
3፡00-4፡00 ጠዋት |
| 8. | አዜብ በለጠ መርጊያ | ተበዳሪው | በአዲስ አበባ ከተማ፣ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07 | AA000090711872 | 185.50 | የመኖሪያ ህንጻ | 33,517,258.88
|
27/12/2018 ዓ.ም
4፡00-5፡00 ጠዋት |
| 9. | አቶ በለጠ ማሞ ፈይሳ | በአለቃ ማሞ ፈይሳ | በአዲስ አበባ ከተማ፣የካ ክ/ከተማ ወረዳ 01 | የካ/239500/12 | 346.21 | መኖሪያ ቤት | 9,488,058.72
|
27/12/2018 ዓ.ም
5፡00-6፡00 ጠዋት |
| 10. | ወንደሰን ዳንኤል | ልዩ መስፍን | በአዲስ አበባ ከተማ፣ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 04 | LMK1131005391503553 | 150 | የመኖሪያ ህንጻ | 10,983,242.77 | 27/12/2018 ዓ.ም
8፡00-9፡00 ከሰዓት |
| 11. | ኬ.ቱ.ጂ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር | ወይ ዘርፌ ሞገስ | በአዲስ አበባ ከተማ፣የካ ክ/ከተማ፣ወረዳ 12 | YK10217245122232637 | 122.23 | የመኖሪያ ቤት | 14,507,423.45
|
27/12/2018 ዓ.ም
9፡00-10፡00 ከሰዓት |
| 12. | አቶ ሙሉቀን ደስታዉ አስናቀዉ | ቢኒያም ተስፋኪሮስ | በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 | AK108110525150958 | 150 | የመኖሪያ ህንጻ | 23,514,199.92 | 28/12/2018 ዓ.ም
3፡00-4፡00 ጠዋት |
| 13. | አቶ አማን ቱኬ ኦላ | ተበዳሪው | ሻሸመኔ ከተማ አዋሾ ወረዳ | OR002032302002 | 1,201.45 ካ.ሜ | የንግድ ህንፃ | 59,206,493.70 | 28/12/2018 ዓ.ም
4፡00-5፡00 ጠዋት |
| 14. | አቶ ወንደሰን ዳንኤል | ወይ ጎሳ እሸቴ | በአዲስ አበባ ከተማ፣ ጉለሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 09 | AA000100903088 | 150 | የመኖሪያ ቤት | 5,597,6722.20
|
28/12/2018 ዓ.ም
5፡00-6፡00 ጠዋት |
| 15. | ኬ.ቱ.ጂ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር | አቶ አሊ በከሮ | በኦሮሚያ ክልል፣ አዳማ ከተማ | OR001154912011 | 141.18 | የመኖሪያ ቤት | 2,387,249.34 | 26/12/2018 ዓ.ም
3፡00-4፡00 ጠዋት |
| 16. | ኬ.ቱ.ጂ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር | አቶ ገቢ ፈይሶ መኮ | በኦሮሚያ ክልል፣ አሰላ ከተማ ፣ ቀበሌ 08 | 179/21/83 | 282.83 | የመኖሪያ ቤት | 2,100,725.59
|
26/12/2018 ዓ.ም
4፡00-5፡00 ጠዋት |
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የንብረት
አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ | የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) | ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት | ||||
| የሰሌዳ ቁጥር | ሞተር ቁጥር | የሻንሲ ቁጥር | የንብረቱ አይነት | የሥሪት ዘመን | |||||
| 1. | ሞላ አላምረው | ተበዳሪው | አአ-02-B75907 | LJ0*18L5112007* | LZWADAGA6MB005319 | ቼቭሮሌት አውቶሞቢል | 2020 | 3,392,592.50 | 11/12/2018 ዓ.ም
3፡00-4፡00 ጠዋት |
በመሆኑም፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው፡፡
- ከተ.ቁ 1-14የተዘረዘሩ ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ነው፤ በተራ ቁጥር 15 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ፣ በተራ ቁጥር 16 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰላ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ነው፡፡
- የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡
- ከመኖሪያ ቤቶች በስተቀር ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል፡፡
- ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል፡፡
- በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
- ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም፡፡ ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡
- ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-08 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
