Tender Detail

Tender Details


ዳሸን ባንክ  በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን  የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ  ቁጥር ዳባ/ብማ/0037/26

ዳሸን ባንክ  በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን  የተበዳሪ

ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡

.

 

 

የተበዳሪዉ

ስም

አበዳሪዉ ቅርንጫፍ  

የአስያዥ

ስም

ቤቱ የሚገኝበት

 አድራሻ

የንብረቱ አይነት የጫረታ መነሻ ዋጋ ጨረታዉ የሚካሄድበት
ቀን ሰዓት ቦታ
ከተማ ክ/ከተማ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት
1 አልፎዝ  ኃ/የተ/የግ/ማህበር አሙዲ አርዋ አህመድ ኡመር አዲስ አበባ ለሚ ኩራ ለ/ኩራ9/29/5/37113/0487/5/01 175ካ.ሜ

 

G+2 የመኖሪያ ቤት 29,825,570 28/12/2018 4፡00-6፡00 መኖሪያ ቤቱ

በሚገኝበት አድራሻ

 

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (P.O) በዳሽን ባንክ ስም በማዘጋጀት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
  3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር ፣ ታክስ ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ፣እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡
  4. የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
  5. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
  6. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
  7. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
  8. ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች የጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰዉ ነዉ፡፡
  9. ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-70-45-49 ወይም 0111-70-40-38 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡          

                                                          

                         ዳሸን ባንክ .

 

Save Tender