Tender Detail

Tender Details

  • Company የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address AMHARA Ethiopia, Phone: 0914052246
  • Website
  • Deadline29 Aug 2026, 10:45 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 300/ሶስት መቶ ብር ብቻ (የማይመለስ)
  • opening dateበዚሁ እለት 4፡30 ሰዓት
  • Categories Building Construction , Construction Works , Contractors

G+0 የቢሮ ግንባታ ማሰራት


የጨረታ ማስታወቂያ

የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለኩታበር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለአስተዳደር ም/ቤት G+o የቢሮ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ኮንትራክተር ሙሉ ቁሳቁሱን ችለው ከደረጃ 5 እና በላይ በሆነ ተቋራጭ ወይም GC5 /BC5/ጠቅላላ ህንጻ ተቋራጭ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. የሚጫረቱት ጨረታ ከ200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር / በላይ ከሆነ ተጨማሪ ዕሴት ታክስ ወይም የቫት ከፋይ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከ1-2 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. የሚገነባው ግንባታና የሚገዛው ወንበርና በቢሮ የሚገጣጠመ እቃዎች በዲዛይኑና በሳፕሉ መሰረት መገንባትና ግዥ ማቅረብ የሚችልና መግጠም የሚችል ዝርዝር መግለጫውን /ስፔስፍኬሽን ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች በቴክኒከና ፋይናሻል በኦርጃናልና በኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋርአያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አስከ 21 ቀናት ዘወትር በስራ ስዓት ኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር ብቻ በመከፈል ሰነዱን ቢሮ ቁጽር 6 ማግኝት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዝብ ወይም በሲፒኦ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ለሚወዳደሩበት 300,000/ሶስት መቶ ሺህ ብር/ ማሳያዝ አለባቸው::
  8. ጽ/ቤቱ ጨረታውን የሚወዳድረው በሎት ድምር ነው፣
  9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን ኦርጅናል ኮፒ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጸ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደርየስራ ቡድን ቢሮ ቁጥር 6 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
  10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ንብረት አስተዳደር የስራ ቡድን በቢሮ ቁጥር 6 ጨረታው በወጣ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡15 ታሽጎ በዚሁ እለት 4፡30 ሰዓት ይከፈታል::
  11. የመክፈቻው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  13. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 6 በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0914052246 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
- Procurement: Construction of a G+0 office building for the Kuta Ber district administration office. - Issued by: Kuta Ber district Finance Office. - Dates: Tender posted on 2026-08-11; bids close on the 22nd day after publication at 4:15 AM and open the same day at 4:30 AM. - Costs: Bid document price is 300 ETB (non-refundable); bid bond is 300,000 ETB in cash or bank-confirmed CPO. - Eligibility: Contractors with GC5/BC5 grade 5 or above, valid renewed trade license, and VAT registration if the bid exceeds 200,000 ETB.
Save Tender