Tender Detail

Tender Details

  • Company የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ፒያሳ ገዳም ሰፈር ከጊዮርጊስ ጀርባ ወደ ዳክስን መሄጃ ወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት 2ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-266384
  • Website
  • Deadline18 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ (የማይመለስ)
  • opening dateከወጣበት ቀን አንስቶ በ11ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Categories Hotel Service Provision

የመስተንግዶ ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራት


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 1/2019

የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት (1ኛ) ዙር ጨረታ፡-

በአገልግሎት ስራዎች በሎት 1- የመስተንግዶ ስራዎች በመንግስት የተፈቀደውን ድጎማ የሚገባው ጥያቄ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎቶች መስፈርቱን የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች መጫረት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

  1. የታደሰ የንግድ ፈቃድና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት።
  4. የጨረታ ሰነዱ የመወዳደሪያ ዋጋ በሙሉ ታሽጎ ለጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር በየሎቱ 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
  6. ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት የሚታሸግ ሲሆን 4፡30 ሳጥኑ የሚከፈት ይሆናል።
  7. የመወዳደሪያ ዋጋ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይሆናል።
  8. ተጫራቾች ዋጋቸውን በወሰዱት የጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ መሙላት ይጠበቅባቸዋል።
  9. ተጫራቾች በወሰዱት ሰነድ ላይ በእስክሪብቶ እስፔክ ማስተካከል አይችሉም።
  10. ተጫራቾች የዋጋ የግዜ ገደብ ማስቀመጥ አይችሉም።
  11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፦ በወረዳ ገቢ በአስው ካፌ ውስጥ ስለሆነ ያንን ገምት በማስገባት ጨረታው ተሞልቶ እንዲሰክ ተጫራቾች ስለኖራቸው ጥያቄ ወይም መረጃ ለማግኘት ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 01111266384 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ ።

አድራሻ – ፒያሳ ገዳም ሰፈር ከጊዮርጊስ ጀርባ ወደ ዳክሰን መሄጃ ወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት 2ኛ ፎቅ።

በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 5 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
- What is being procured: Lot 1 hospitality services via open tender (Tender No. 1/2019), based on the government-approved subsidy request. - Issuer: Arada Sub-city Woreda 05 Administration Finance Office, Addis Ababa. - Dates: Announced 2026-08-11; bid documents available for purchase within 10 consecutive working days; sealed bids due by the 11th day at 4:00 PM, with the bid box opened at 4:30 PM the same day. - Cost: Bid document price is ETB 200 per lot, non-refundable. - Key requirements: renewed business license, registration certificate, VAT registration proof, and VAT-inclusive prices.
Save Tender