የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቻው ለተገለጸው ተበዳሪዎች የበደረውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድር መክፈል ዋስትና እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበውንና ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ የሐራጅ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቻው ለተገለጸው ተበዳሪዎች የበደረውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድር መክፈል ዋስትና እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበውንና ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ማንኛውም ተጫረች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት መኖሪያ ቤቱን ፣ መገዘኑን እና ባለሩስ ትራክተሩን መግዛት የሚፈልግ ተጫራች በጫረታ ቦታ በመቅረብ በጫረታ ላይ እንዲወዳደሩ ተጋብዟል፡፡
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የንብረት
አስያዥ ስም |
የንብረቱ ዓይነት | አበዳሪ ቅርንጫፍ | ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻና ዝርዝር ሁኔታ | ቦታ ስፋት
በካ.ሜ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ | ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓትና ቦታ | |||
| ዞን | ከተማ | ወረዳ/ ቀበሌ | የካርታ ቁጥር | ||||||||
|
1 |
አድማሱ አርጊሳ ባናሳ |
አድማሱ አርጊሳ ባናታ |
መኖሪያ ቤት |
በንሳ ደዬ |
ምስ/ሲዳማ |
ዳዬ |
ደዬ/ ቀበሌ 03
|
674/2014
|
170.24 |
870,577.22 |
ጫረታው መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 ሰዓት የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በንሳ ዳዬ ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ (ለመጀመሪያ ጊዜ የወጠ ጫረታ) |
|
2 |
አድማሱ አርጊሳ ባናታ |
አድማሱ አርጊሳ ባናታ |
መጋዘን |
በንሳ ዳዬ |
ምስ/ ሲዳማ |
ደዬ |
ዳዬ/ ቀበሌ ሸንታዌኔ |
55/2017 |
5172 |
568,942.74 |
ጫረታው መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት ከ8፡00 – 10፡00 ሰዓት የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በንሳ ዳዬ ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ (ለመጀመሪያ ጊዜ የወጠ ጫረታ) |
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | ተሸከርካሪ
ዓይነት |
ቅርንጫፍ | ለጨረታ የቀረበው የተሸከርካሪ መለያ ቁጥር | የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር | ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ፣ ቀን እና ሰዓት | |||
| የሰሌዳ ቁጥር | የሻንስ ቁጥር | የሞተር ቁጥር | የሞዴል ቁጥር | |||||||
|
3 |
መሀመድ አህመድ አብዱላ | መሀመድ አህመድ አብዱላ | ባለሩስ ትራክተር | ቦኬ ጥቆ | ልዩ 3693-OR | Y4R900701111087117 | 106943 | ሊፈን 820 | 650,000.00 | ጫረታው ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 ሰዓት ጭሮ ከተማ ውስጥ በምገኝ የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ጭሮ ድስትሪክት ውስጥ ይካሄዳል፡፡(ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ ጫረታ) |
- ተጫራቾች ለጫረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ጫረታው በሚካሄድበት ዕለት የጫረታውን መነሻ ዋጋ ¼ (25%) የጫረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ CPO በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ስም አሰርተው ይዘው በመቅረብ በጫረታው ዕለት ቀርበው በመመዝገብ በጫረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ ጫረታውን በድርጅት ስም የምጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ የንግድ ምዝገበ ወረቀት፣ የንግድ ፈቃድና ከድርጅቱ የተሰጠዉ ውክልና እንዲሁም ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ ማቅረብ አለበት::
- ጨረታው ከላይ ቦታ፣ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል::
- ንብረቱን በሥራ ሰዓት መጎብኘት ለሚፈልጉ ተጫራቾች በተረ ቁጥር 1 እና 2 ላይ የተጠቀሱትን በስልክ ቁጥር 0926-985481 ወይም 0903-10-27-08 የባንኩ በንሳ ዳዬ ቅርንጫፍ የስጎበኛል፡፡ ባላሩስ ትራክተሩን በስ.ቁ 0912-78-72-66 በመደወል ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመገኘት ከሰኞ እስከ ዓርብ በሥራ ሰዓት መጎብኛት ይችላሉ::
- የጫረታው አሸናፊ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ የመክፈል ግዴታ አለበት፡፡የጫረታው አሸናፊ የሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ያስያዘው CPO ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጫረታው ተሰርዞ አዲስ የሐራጅ ማስታወቂያ ወጥቶ የሚካሄድ ይሆናል፡፡ በጫረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት CPO ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል::
- የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል፡፡
- ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ
