Tender Detail

Tender Details

  • Company UNITED BEVERAGES
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline21 Aug 2026, 11:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document Price
  • opening date2026-08-21 11:00:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services

ድርጅታችን ዩናይትድ ቢቨሬጅስ አ/ማ ሞጆ ለሚገኘው ፋብሪካ የሰራተኞች ምግብ ክበብ(ካፍቴሪያ) ለመስጠት ብቁ የሆኑ አቅራቢዎችን ማወዳደር ይፈልጋል።


 የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር UBE-CAF-MOJO-075

 

ድርጅታችን ዩናይትድ ቢቨሬጅስ አ/ማ ሞጆ ለሚገኘው ፋብሪካ የሰራተኞች ምግብ ክበብ(ካፍቴሪያ) ለመስጠት ብቁ የሆኑ አቅራቢዎችን ማወዳደር ይፈልጋል።

ተጫራቾች በድርጅቱ የተዘጋጀውን የጨረታ ዝርዝር በነጻ ከዩናይትድ ቢቨሬጅስ አ/ማ ዋና ቢሮ (ቦሌ ዋርካ ታወር በስተጀርባ) በሚገኘው በስራ ሰዐት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ ነሀሴ 15/2018 ዓ.ም ድረስ መጥተው መውሰድ ይችላሉ።

የጨረታ ሰነዱን ነሀሴ 15 ቀን 2018ዓ.ም ጠዋት 5፡00 ድረስ በሰም በታሸገ ፖስታ በዋናው ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ  ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል።

ድርጅታችን ዩናይትድ ቢቨሬጅስ አ.ማ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ +2519 132 521 06

Save Tender