የተለያዩ አላቂ ለቢሮ አገልገሎት የሚውል እቃዎች ግዥ
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2019 በጀት አመት የተለያዩ አላቂ ለቢሮ አገልገሎት የሚውል እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት
- ሎት 1 - የላብራቶሪ ሪኤጅንት እና የህክምና መገልገያ
- ሎት 2 - የመድሃኒትና የህክምና መገልገያ ቁሳቁስ (medical)
- ሎት 2 - የህዝብ መድሃንት ቤት መድሃኒት እና የህክምና መገልገያ ቁሳቁስ (medical)
- ሎት 3 - የህክምና መገልገያ ማሽኖች ግዥ
- ሎት 4 - እስቴሽነር እቃዎች ግዥ
- ሎት 5 - የጽዳት እቃዎች ግዥ
በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
- ተጫራቾች በመስኩ የ2019 ዓ.ም የታደስ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እንዲሁም የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታከስ (ቫት) ሰርተፍኬት እና የታከስ ከፋይነት ቲን ቁጥር ሊኖራቸው ይገባል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር 1000372939398 በመከፈል ዘውትር በሥራ ሰአት ሞቲቴ ፉራ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በፈለቀች ሆቴል በኮብልሰቶን ገባ ብሎ በሚገኘው ሆስፒታል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 42 ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) የሥራ ቀናት እሁድ እና ቅዳሜን ሳይጨምር ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ከምሳ ሰአት ውጪ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪ ከሎት 1 እስከ ሎት 3 ላለው ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) ሎት 4 እና ሎት 5 ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) ሕጋዊ ከሆነው በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ግደታ አለባቸው።
- ተወዳዳሪዎች የሚያቀረቡትን ሰንድ ዋናውን (ፋይናንሻል) እና ፎቶ ኮፒ (ቴከኒካል) ሰነዶቹን ለየብቻ በስም በታሸጉ ፖስታ በማሽግ ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ቢሮ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
- ጨረታውን የሚከፈተው ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ 9፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚታሸግና የሚከፈትበት ቀን ይሆናል፡፡ በዓል ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን
- የጨረታ አሸናፊ የሆነው አቅራቢ ድርጀት እቃዎችን በራሱ ትራንስፖርት ሆስፒታል ድረስ በማምጣት የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
- ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0462200046 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀ/ደ ሆስፒታል
✨ messages.ai_summary
Procurement of various office supplies and medical items for Motite Fura Primary Hospital. Six lots: lab reagents, medical supplies, medicines, medical machines, stationery, and cleaning items. Bidders need valid 2019 trade license, tax clearance, VAT certificate, and TIN.
