የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች ግዥ
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀላባ ዞን የዌራ ዲጆ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለዌራ ዲጆ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጽ/መሳሪያ እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች (ሎት:-1)፣ ደንብ ልብስ (ሎት:2)፣ ሞተር ሳይክል (ሎት:3)፣ ፈርኒቸር (ሎት:-4)፣ ኤሌክትሮኒክስ (ሎት፦5)፣ ሶላር ጄኔሬተር (ሶላር ፓምፕ) (ሎት:6)
በዚህም መሠረት፡-
- በዘርፉ የተሰማራችሁ የ2019 ዓ/ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ
- የንግድ ምዝገባ አቅራቢነት ምስክር ወረቀት
- የቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ ማስታወቂያ ለ21 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን ተወዳዳሪዎች የመወዳደሪያ ዋጋቸውን በታሸገ ፖስታ በኦርጅናልና በኮፒ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 02 ማስገባት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስክበሪያ 5,000/አምስት ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ CPO ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በ22ኛው ቀን 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
- የመክፈቻው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
- በዕለቱ የጨረታ ተወዳዳሪዎች ወይም ወኪሎቻቸው ባለመገኘታቸው ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም።
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-09 16 54 53 89
በሀላባ ዞን የዌራ ዲጆ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Procurement of various durable and consumable goods across six lots: office equipment, uniforms, motorcycles, furniture, electronics, and solar generators (solar pumps). Bidders must hold a renewed 2019 trade license, supplier registration certificate, and VAT registration.
