Tender Detail

Tender Details

  • Company አልወሳኢል ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ ማህበር
  • Address ቡልጋሪያ ትራፊክ መብራት ሀይል አካባቢ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-11-99-34-47
  • Website
  • Deadline27 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceየጨረታ ሰነድ መግዣ ብር መጠን አልተገለጸም።
  • opening dateነሀሴ 21 /2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት
  • Categories Building Materials , Steel, Metals And Aluminium

አልወሳኢል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሚያስገነባው ቅይጥ ህንፃ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡-


የጨረታ ማስታወቂያ


አልወሳኢል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሚያስገነባው ቅይጥ ህንፃ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡-

1. የሀንድ ሪል (Hand Rail) በካሬ ከእነ ማቴሪያል አቅርቦት ስራ
2. Stainless steel (ተመጣጣኝ) 25,000 ሊትር በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ፣ በዘርፉ የተሰማሩ እና ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፡፡
 

ተጫራቾች ማቅረብ ያለባቸው

·         የታደሰ የንግድ ፈቃድ

·         የታክስ መለያ ቁጥር (TIN)

·         የሥራ ልምድ ማስረጃ

ተመሳሳይ ሥራ የሰሩበት የውል/የማጠናቀቂያ ማስረጃ

·         የቴክኒክ አቅም ማስረጃ

·         የዋጋ ዝርዝር

·         የሥራ ማጠናቀቂያ ጊዜ

·         ሌሎች በድርጅቱ የሚጠየቁ ሰነዶች

የጨረታ ሰነድ የሚገዛበት/የሚወሰድበት ቦታ፦በድርጅቱ ፅ/ቤት
የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት፦ በ 21/12/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ይከፈታል፡፡

ድርጅቱ የተሻለ የቴክኒክ ጥራት፣ ተመጣጣኝ ዋጋ፣ የሥራ ልምድና የማጠናቀቂያ አቅም ያለውን ተጫራች የመምረጥ መብቱን የጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 05፣ቡልጋሪያ የትራፊክ መብራት አካባቢ


ለበለጠ መረጃ - 09-11-99-34-47
አልወሳኢል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

✨ messages.ai_summary
Alwesaiel Trading seeks bids for hand rail installation with square material supply and a 25,000-liter stainless steel tank for its mixed building. Bidders must have valid licenses, TIN, work experience, technical capacity, pricing, and completion timeline.
Save Tender