ኢትዮ ቴሌኮም የፔር ቴስቲንግ ወይም ፔር አይደንትፊኬሽን ቶን ጀነሬተር፣ ኦፕቲካል ፓወርሜትር፣ ላዘር ዲስታንስ መትር፣ ኦፕቲካል ላዘር ሶርስ እና የኦ ኤስ ፒ ቱል ቦክስ Pair testing or Pair identification (Tone generator), Optical Power Meter, Laser Distance Meter, Optical Leaser Source and OSP Toolbox with RFQ No.
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም የፔር ቴስቲንግ ወይም ፔር አይደንትፊኬሽን ቶን ጀነሬተር፣ አኘቲካል ፓወርሜትር፤ ላዘር ዲስታንስ መትር፣ ኦፕቲካል ላዘር ሶርስ እና የኦ ኤስ ፒ ቱል ቦክስ Pair testing or Pair identification (Tone generator), Optical Power Meter, Laser Distance Meter, Optical Leaser Source and OSP Toolbox with RFQ No. 4280813-2, 4280816-2, 4286906, 4286907 and 4280817-2. ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4280813-2, 4280816-2, 4286906, 4286907 እና 4280817-2 ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ
* *የጨረታ ሰነድ ለመግዛት:www.afrotender.com www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com
* በኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: "https://erp.ethiotelecom.et/OA HTML/jsp/pos/suppreg/Supplier Register. jsp?ouid=OEED 8A04B857259C
* ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, www. afrotender.com, www.extratenders.com www.2merkato.com
* ጨረታው ከነሃሴ 20 ቀን 2018 ጀምሮ እስከ መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
* ማንኛውም ተጫራች እስከ መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 206 _ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
* ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ወይም ህሕዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 ከይፈታል፡፡
ማስታወሻ -
* *ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
* *ጨረታውን በከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም
