Tender Detail

Tender Details

  • Company የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት
  • Address አፋር ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0336660883
  • Website
  • Deadline25 Aug 2026, 2:04 PM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • opening dateይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 6ኛው ቀን ማለትም ከጠዋቱ 2፡30 ሰአት
  • Categories Printing And Publishing

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነት ምዝገባ አገልግሎት ለምዝገባ ስራ የሚውል ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል።


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ሰነድ ቁጥር 008/2018

 

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነት ምዝገባ አገልግሎት ለምዝገባ ስራ የሚውል ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ ተጫራቾች ቀርበው እንዲወዳደሩ ይጋብዛሉ።

1.      ተጫራቾች የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ የንግድ ፋቃዳቸውን ያሳደሱ

2.     በዘርፉ ለተሰማሩበት ስራ አግባብነት ያለው የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ

3.     የግብር ከፋይ ቲን ነምበር ያላቸው መሆን አለበት

4.     ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ 200(ሁለት መቶ ብር) ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ግ/ፋ/ን/አስ የጨረታ ሰነዱን ግዥ መፈጸም ይችላሉ።

5.     ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 6ኛው ቀን ማለትም ከጠዋቱ 2፡00 ሰአት ፖስታው በሰም ታሽጎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ገቢ ከሆነ በኋላ ተዘግቶ ልክ በዚያው ቀን 2፡30 ሰአት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።

6.     አገልግሎቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 033 666 0883 መደወል ይችላሉ።

 

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት

✨ messages.ai_summary
The Afar National Regional State Vital Events Registration Service seeks bidders for printing services used in registration work. Bidders must hold a valid trade license, pay current taxes, provide a TIN number, and submit relevant competency certificates.
Save Tender