በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሀላባ ዞን ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት በጨረታ መለያ ቁጥር ሀ/አጠ/ሆ 01/2018 ለሆስፒታሉ ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ የአከስጂን ሙሌት እና የትራንስፖርት ጭነት ማመላለሻ መኪና በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች እና ነጋዴዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልገል።
የጨረታ ማስታወቂያ- ማ/ቁ01
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሀላባ ዞን ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት በጨረታ መለያ ቁጥር ሀ/አጠ/ሆ 01/2018 ለሆስፒታሉ ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ የአከስጂን ሙሌት እና የትራንስፖርት ጭነት ማመላለሻ መኪና በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች እና ነጋዴዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልገል።
በጨረታው መሳታፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የሆነ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ኦሪጅናል እና ኮፒ የመንግስት አገልግሎት ግዥ በአቅራቢነት ለመሳተፍ የሚያስችል የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ኦሪጅናልና ኮፒ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ክፍያ ምስከር ወረቀት/TIN number/ኦሪጅናልና ኮፒ በተለየ ፖስታ ካሸጉ በኃላ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- እያንዳንዳቸው ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 10,000/አስርሺህ ብር/ ብቻ በባንክ የተረጋገጠ /CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ገቢ ደረሰኝ /RV/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ዋጋ በዋጋ ማቅረቢያ ላይ በጥንቃቄ በመሙላት በእያንዳንዱ ገፅ ፊርማና የድርጅቱ ማህተም በማኖር ዋናውን ሰነድ በአግባቡ በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ የድርጅቱን ስምና አድራሻ በግልፅ ኤንቨሎፑ ላይ በመፃፍ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ታከስን /NAT/ የሚያካትት መሆን አለበት። ካልሆነ እንደተካተተ ተደርጎ ይወሰዳል።
- የጨረታ ዶክመንት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በመደበኛ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመከፈል ከሆስፒታሉ ግዥ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 57 በአካል በመቅረብ የጨረታውን ሰነድ በስራ ሰዓት ቀርበው መውሰድ ይችላሉ።
- የጨረታው ዶክመንት በታሸገ ኤንቨሎፕ አድራሻ በመፃፍ ህጋዊ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋት በ4፡00 ሰዓት የጨረታው ሳጥን የሚታሸግ ሲሆን በዚሁ ቀን ከሰዓት 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሳጥን ይከፈታል። ነገርግን 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
- አሸናፊ የሆነ አቅራቢ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃዎችን የማስጫኛ እና የማውረጃ ወጪ እንዲሁም የትራንስፖርት በረሱ ወጪ የሚያቀርብ ይሆናል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኛ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0465560281/0926182111/0941985 165 ላይ መደወል ይቻለል።
አድራሻ፡- በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሀላባ ዞን ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሀላባ ዞን ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል
✨ messages.ai_summary
Open tender for the purchase of an oxygen filling and cargo transport vehicle for Kulito General Hospital. Bidders must hold a valid renewed trade license, tax clearance, and registration. Bid security of 10,000 birr required.
