Tender Detail

Tender Details

  • Company KAM Plc
  • Address P.O BOX 183290                              Ethiopia, Phone: 0118-34-63-98
  • Website
  • Deadline31 Aug 2026, 8:30 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document Price
  • opening date2026-08-23 00:00:00
  • Categories Water Construction Machinery And Equipment

እሌሂሩ ህንፃ ስራ ተቋራጭ በሚያካሂደው የግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሚገጠም ፓሰንጀር ሊፍት ኤሌቬተር አቅርቦት፣ ተከላና ሙከራ ኮሚሽኒንግ ስራ በሙያው በቂ ልምድና ችሎታ ያላቸውን ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል፡፡


K.A.MPrivate Limited Compan

TEL:  011-47-13-514                kam plc importer 08@gmail.com

FAX:- 0114713716                            Addis Ababa

P.O BOX 183290                             Ethiopia

የሊፍት ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ______/2018 ዓ.ም

እሌሂሩ ህንፃ ስራ ተቋራጭ በሚያካሂደው የግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሚገጠም ፓሰንጀር ሊፍት ኤሌቬተር አቅርቦት፣ ተከላና ሙከራ ኮሚሽኒንግ ስራ በሙያው በቂ ልምድና ችሎታ ያላቸውን ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የስራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን ማስረጃ ይዞ በመቅረብ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ በአካል ቀርበው ዘወትር በስራ ሰዓት ከ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነድ መግዣ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ኢልሂሩ ህንፃ ስራ ተቋራጭ

አድራሻ ጀርመን አደባባይ አካባቢ መካኒሳ ምስራቀ ጸሃይ ቅ/ገብርኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ ሮያል ሴራሚክ ሕንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201

ስልክ ቁጥር ፡- 0936547196

Save Tender